Jump to content

ደጃዝማች

ከውክፔዲያ
የ23:08, 7 ሜይ 2021 ዕትም (ከKZebegna (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)


ደጃዝማች ፤ (ደጅ አዝማች)

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የደጃዝማች ፤ (ደጅ አዝማች) ትርጉም - የሹመት ስም፤ በቀድሞው ጊዜ በራስና በፊታውራሪ መካከል ያለ የጦር አለቃ። ትርጓሜው ዋና ትልቅ አዝማች ማለት ነው፤ ጀና፡ ገ ይወራረሳሉና ደግ አዝማች እንዲል ትግሬ ። [1]

በሲቪል ማዕረግነቱ ደግሞ ከቢትዎደድ አንድ ደረጃ ዝቅ ያለ ነው።

  1. ^ አቢሲኒካ መዝገበ ቃላት