Jump to content

ዳር ኤስ ሳላም

ከውክፔዲያ
የ20:53, 4 ሴፕቴምበር 2017 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ዳር ኤስ ሳላምታንዛኒያ ከተማ ነው።

1858 በፊት ስሙ «ምዚዚማ» ተብሎ ነበር።

1965 ዓ.ም. ልዩ ምርጫ መሠረት፣ የታንዛኒያ መንግሥት መቀመጫ ከዳር ኤስ ሳላም ወደ ዶዶማ እንዲዛወር ታቅዶ ነበር። ሆኖም ቤተ መንግሥቱ በኦፊሴል መዛወሩ እስከ 1988 ዓ.ም. ድረስ ቆየ። ዛሬ ቢሆንም ብዙ መንግሥት መሥሪያ ቤቶች በዳር ኤስ ሳላም ነው የተገኙ።