Jump to content

ዶዶማ

ከውክፔዲያ
የ19:03, 22 ዲሴምበር 2016 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ዶዶማታንዛኒያ ዋና ከተማ ነው።

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር (1994 ቆጠራ) 324,347 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 06°10′ ደቡብ ኬክሮስ እና 35°40′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

1965 ዓ.ም. ልዩ ምርጫ መሠረት፣ የታንዛኒያ መንግሥት መቀመጫ ከዳር ኤስ ሳላም ወዲህ እንዲዛወር ታቅዶ ነበር። ሆኖም ቤተ መንግሥቱ በኦፊሴል መዛወሩ እስከ 1988 ዓ.ም. ድረስ ቆየ። ዛሬ ቢሆንም ብዙ መንግሥት መሥሪያ ቤቶች በዳር ኤስ ሳላም ነው የተገኙ።