Jump to content

ፊላዴልፊያ

ከውክፔዲያ
የ17:11, 13 ጁላይ 2015 ዕትም (ከCommonsDelinker (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ፊላዴልፊያ (እንግሊዝኛ፦ Philadelphia፤ አመሪካዊ አጠራር /ፍለ'ደልፊየ/) የፔንስልቬኒያ አሜሪካ ከተማ ነው። በ1674 ዓ.ም. ተመሠረተ። የሕዝቡ ቁጥር 1,526,006 አካባቢ ነው።