Jump to content

ፋርስኛ

ከውክፔዲያ
የ19:46, 17 ኖቬምበር 2023 ዕትም (ከ71.246.146.131 (ውይይት) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
የፋርስኛ ቀበሌኛዎች የሚነገሩባቸው ሥፍራዎች

ፋርስኛ (فارسی /ፋርሲ/) በተለይ በኢራን፣ በአፍጋኒስታንና በታጂኪስታን የሚነገር የሕንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ቋንቋ ነው።

ታጂክኛ በታጂኪስታን የሚገኝ የፋርስኛ ቀበሌኛ ነው።

Wikipedia
Wikipedia