Jump to content

2ኛው ዓለማዊ ጦርነት

ከውክፔዲያ
የ02:01, 8 ጁን 2023 ዕትም (ከ20041027 tatsu (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
፪ኛው የዓለም ጦርነት

ከላይ በቀኝ ዙሪያ፦ ቻይናዊ ወታደሮች በዋንዢያሊንግ ጦርነት ጊዜ፣ የአውስትራሊያ መድፎች በመጀመሪያው የኤል አላሜን ጦርነት ላይ፣ የጀርመን ስቱካ ቦምብ ጣይ አውሮፕላኖች በምሥራቅ ግንባር፣ የአሜሪካ ባህር ኃይል በሊንጋየን የባህር ሰላጤዊልሄልም ኬይቴል የጀርመንን ሽንፈት ሲፈርም፣ የሶቪዬት ጦር በስታሊንግራድ ጦርነት ወቅት
ቀን ከነሐሴ ፳፮ ቀን ፲፱፻፴፩ እስከ ነሐሴ ፳፯ ቀን ፲፱፻፴፯ ዓ.ም.
ቦታ አውሮፓ፣ ፓሲፊክ፣ አትላንቲክ፣ ደቡብ ምሥራቅ እስያ፣ ቻይና፣ መካከለኛው ምሥራቅ፣ ሜድትራንያንና አፍሪካ
ውጤት የአላይድ /allied/ ሀገሮች ድል
ወገኖች
አላይድ ሀገራት

 የሶቪዬት ሕብረት (1941-45 እ.ኤ.አ.)
 አሜሪካ (1941-45 እ.ኤ.አ.)
 ብሪታንያ
 ቻይና (1937-45 እ.ኤ.አ.)
 ፈረንሳይ
 ፖላንድ
 ካናዳ
 አውስትራሊያ
 ኒው ዚላንድ
 ደቡብ አፍሪካ
 ዩጎዝላቪያ (1941-45 እ.ኤ.አ.)
 ቤልጅግ (1940-45 እ.ኤ.አ.)
 ኔዘርላንድስ (1940-45 እ.ኤ.አ.)
 ግሪክ (1940-45 እ.ኤ.አ.)
 ኖርዌይ (1940-45 እ.ኤ.አ.)
እና ሌሎችም

የአክሲስ ኃያላት

 ጀርመን
 ጃፓን (1937-45 እ.ኤ.አ.)
 ጣሊያን (1940-43 እ.ኤ.አ.)
 ሮማንያ (1941-44 እ.ኤ.አ.)
 ሀንጋሪ (1940-45 እ.ኤ.አ.)
 ቡልጋሪያ (1941-44 እ.ኤ.አ.)


አጋዦች
 ፊንላንድ (1941-44 እ.ኤ.አ.)
 ኢራቅ (1941 እ.ኤ.አ.)
 ታይላንድ (1941-45 እ.ኤ.አ.)
ፈረንሣይ ቪቺ ፈረንሳይ (1940-44 እ.ኤ.አ.)
እና ሌሎችም

2ኛው ዓለማዊ ጦርነት1932 ዓ.ም. እስከ 1937 ዓ.ም. ድረስ የተደረገ ታላቅ አለም አቀፍ ጦርነት ነበረ። በዚህ ጦርነት መጨረሻ የአክሲስ ሃያላት ማለትም ጀርመንጣልያንጃፓን ተሸነፉ። በጠቅላላ አለም ዙሪያ 70 ሚልዮን ሕዝብ በጦርነቱ ጠፉ። ከጦርነቱም በኋላ አሜሪካየሶቭየት ኅብረት የዓለም ዋና ኃያላት ሆኑ። በሁለተኛው የአለም ጦርነት ወቅት ዋናው ተዋናይ ሂትለር ነበር።

የውጭ መያያዣ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ 2ኛው ዓለማዊ ጦርነት የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።