ኤድዋርድ አለንዶርፍ

ከውክፔዲያ
(ከEdward Ullendorff የተዛወረ)
Jump to navigation Jump to search
ኤድዋርድ አለንዶርፍ

ኤድዋርድ አለንዶርፍ (እ.ኤ.አ ጥር 25, 1920 – መጋቢት 6, 2011 ዓ.ም. ) ስለ ኢትዮጵያ ታሪክ ብዙ ጥናታዊ ጽሑፎችን በማቅረብ ይታወቁ ነበር።