ሉቭር ሙዚየም

ከውክፔዲያ
ሉቭር ሙዚየም

ሉቭር ሙዚየም (ፈረንሳይኛ ፦ Musée du Louvre /ሙዜ ዱ ሉቭር/) በፓሪስፈረንሳይ የሚገኝ ስመ ጥሩ ሙዚየም ነው።

1785 ዓም ጀምሮ ሥፍራው ሙዚየም ሆኖዋል። በ1104 ዓም በተመሠረተው ሉቭር ቤተ መንግሥት ውስጥ ይቆማል።