ከ«ኦሊቨር ክሮምዌል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
'''ኦሊቨር ክሮምዌል''' ([[ሚያዝያ 20]] ቀን [[1591]] ዓ.ም.-[[ጳጉሜ 1]] ቀን [[1650]] ዓ.ም. የኖሩ) በንጉሥ ፋንታ የ[[እንግሊዝ]] አገር ጠባቂና መሪ ነበሩ።
'''ኦሊቨር ክሮምዌል''' ([[ሚያዝያ 20]] ቀን [[1591]] ዓ.ም.-[[ጳጉሜ 1]] ቀን [[1650]] ዓ.ም. የኖሩ) በንጉሥ ፋንታ የ[[እንግሊዝ]] አገር ጠባቂና መሪ ነበሩ።

[[የእንግሊዝ ብሔራዊ ጦርነት]] በጀመረበት ጊዜ ([[1634]] ዓ.ም.) ዖሊቨር ክሮምዌል የ[[ፒዩሪታን]] ወገን መሪ ሆነው ነበር። በተደረገው አብዮት በንጉሡ [[1 ቻርልስ]] ይሙት በቃ ከተፈረደባቸው ቀጥሎ ([[1641]] ዓ.ም.) አገሩ ያለ ንጉሥ መንግስት ሆኖ የእንግሊዝ ኅብረተሠብ ይባል ነበር።


{{መዋቅር}}
{{መዋቅር}}

እትም በ14:42, 27 ጃንዩዌሪ 2009

ኦሊቨር ክሮምዌል (ሚያዝያ 20 ቀን 1591 ዓ.ም.-ጳጉሜ 1 ቀን 1650 ዓ.ም. የኖሩ) በንጉሥ ፋንታ የእንግሊዝ አገር ጠባቂና መሪ ነበሩ።

የእንግሊዝ ብሔራዊ ጦርነት በጀመረበት ጊዜ (1634 ዓ.ም.) ዖሊቨር ክሮምዌል የፒዩሪታን ወገን መሪ ሆነው ነበር። በተደረገው አብዮት በንጉሡ 1 ቻርልስ ይሙት በቃ ከተፈረደባቸው ቀጥሎ (1641 ዓ.ም.) አገሩ ያለ ንጉሥ መንግስት ሆኖ የእንግሊዝ ኅብረተሠብ ይባል ነበር።