ከ«አሞራ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
 
No edit summary
መስመር፡ 4፦ መስመር፡ 4፦
ከአሞሮች ብዙዎቹ ከላባ መላጣ የሆነ ራስ ይኖራቸዋል። ምክንያቱ ባለ-ላባ ራስ በየጊዜ በደም ተቀብቶ ለማጽዳት ያስቸግረው ስለ ነበር ሳይሆን አይቀርም። ከዚያ በላይ በወንዝ ውስጥ በቀላሉ ለማጽዳት ያስችለዋል።
ከአሞሮች ብዙዎቹ ከላባ መላጣ የሆነ ራስ ይኖራቸዋል። ምክንያቱ ባለ-ላባ ራስ በየጊዜ በደም ተቀብቶ ለማጽዳት ያስቸግረው ስለ ነበር ሳይሆን አይቀርም። ከዚያ በላይ በወንዝ ውስጥ በቀላሉ ለማጽዳት ያስችለዋል።


አሞራዎች በ2 ክፍሎች የገኛሉ። በ[[አፍሪካ]] በ[[እስያ]]ና በ[[አውሮፓ]] የሚገኘው ወገን ደግሞ [[ጭላት]]ና [[ንሥር]] ይከትታል። በድን የሚያገኙ በማየት ብቻ ነው።
አሞራዎች በ2 ክፍሎች ይገኛሉ። በ[[አፍሪካ]] በ[[እስያ]]ና በ[[አውሮፓ]] የሚገኘው ወገን ደግሞ [[ጭላት]]ና [[ንሥር]] ይከትታል። በድን ለማግኘት የሚቻላቸው በማየት ብቻ ነው።


በአዲስ አለም (አሜሪካዎች) የሚገኙ አሞሮች ሌላ ወገን ናቸው።
በአዲስ አለም (አሜሪካዎች) የሚገኙት አሞሮች ሌላ ወገን ናቸው።


{{መዋቅር}}
{{መዋቅር}}

እትም በ01:41, 14 ጁን 2006

አሞራ

አሞራ ጥምብ አንሣ ወይም መንገድ ጠራጊ ወፍ በተለይ የአውሬ በድን የሚበላ ነው። አሞራዎች በማናቸውም አህጉር ላይ ሲገኙ በአንታርክቲካ ወይም በፓሲፊክ ደሴቶች ላይ ግን አይገኙም።

ከአሞሮች ብዙዎቹ ከላባ መላጣ የሆነ ራስ ይኖራቸዋል። ምክንያቱ ባለ-ላባ ራስ በየጊዜ በደም ተቀብቶ ለማጽዳት ያስቸግረው ስለ ነበር ሳይሆን አይቀርም። ከዚያ በላይ በወንዝ ውስጥ በቀላሉ ለማጽዳት ያስችለዋል።

አሞራዎች በ2 ክፍሎች ይገኛሉ። በአፍሪካእስያና በአውሮፓ የሚገኘው ወገን ደግሞ ጭላትንሥር ይከትታል። በድን ለማግኘት የሚቻላቸው በማየት ብቻ ነው።

በአዲስ አለም (አሜሪካዎች) የሚገኙት አሞሮች ሌላ ወገን ናቸው።