ከ«የዓለም የህዝብ ብዛት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
robot Adding: ia:Population
robot Adding: kn:ಜನಸಂಖ್ಯೆ
መስመር፡ 44፦ መስመር፡ 44፦
[[jv:Pedunung]]
[[jv:Pedunung]]
[[ka:მოსახლეობა]]
[[ka:მოსახლეობა]]
[[kn:ಜನಸಂಖ್ಯೆ]]
[[ko:인구]]
[[ko:인구]]
[[la:Numerus incolarum]]
[[la:Numerus incolarum]]

እትም በ12:59, 28 ሴፕቴምበር 2009

ሀገራት ካርታ በህዝብ ብዛት ሲታይ—ቻይናና የሕንድ ብቸኛ ከአንድ ቢሊዮን በላይ ሕዝብ የታቀፉ ሀገሮች ናችው

ዓለም የህዝብ ብዛት በመሬታችን ላይ ያለውን የሰው ልጆች ቁጥር ይተምናል። በ2006 እ.ኤ.አ. መጀመሪያ ላይ 6.5 ቢሊዮን እንደደረሰ ይገመታል። ከነዚህ ትምናዎች በመነሳት የዓለም ሕዝብ ከ20ኛው ክፍለ ዘመን በፊት ታይቶ በማይታውቅ ፍጥነት ማደጉን እንደቀጠለ ይታያል። በአንዳንድ ግምቶች፣ እስከ አንድ ቢሊዮን ያህል እድሜያቸው ከአስራ አምስት እስክ ሃያ አራት የሚሆን ወጣቶች እንደሚገኙ ይታመናል።