ከ«ጥቅምት ፳» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ጥቅምት ፳''' ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፶ኛው ቀን ነው። ከዚህ ቀን በኋላ እስከ ዓመ...»
(No difference)

እትም በ12:56, 28 ኦክቶበር 2009

ጥቅምት ፳ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፶ኛው ቀን ነው። ከዚህ ቀን በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፫፻፲፮ ቀናት በ ዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፫፻፲፭ ቀናት ይቀራሉ

ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች

፲፱፻፲፭ ዓ.ም ቤኒቶ ሙሶሊኒኢጣልያ ጠቅላይ ሚኒስቴር ሆነ።

፲፱፻፲፰ ዓ.ም. ቴሌቪዥንን የፈጠረው የስኮትላንድ ተወላጁ ጆን ሎጊ ቤርድብሪታንያ የመጀመሪያውን ቴሌቪዥን ማሠራጫ ፈጠረ።

፲፱፻፵ ዓ.ም. በ፲፱፻፹፰ ዓ.ም. በዓለም የንግድ ድርጅት (World Trade Organisation (WTO)) የተተካው “የንግድና የዋጋ ስምምነት” (General Agreement on Tariffs and Trade (GATT)) ተመሠረተ።

፲፱፻፷፮ ዓ.ም. በኢስታንቡል ከተማ በቦስፖረስ ባሕር ላይ አውሮፓንና እስያን ለመጀመሪያ ጊዜ ያገናኛቸው የ”ቦስፖረስ ድልድይ” ግንባታ ተጠናቀቀ።

፲፱፻፷፯ ሙሐመድ አሊ እና ጆርጅ ፎርማንኪንሻሳ ከተማ “የጫካው ጉርምርምታ” በሚባለው የቦክስ ውድድራቸው፣ አሊ በስምንተኛው ዙር ላይ ፎርማንን ጥሎ አሸነፈው።

፲፱፻፺፩ ዓ.ም. “ሃሪኬን ሚች” የተባለው ታላቅ አውሎ ነፋስ ባስከተለው የጭቃ ጎርፍ ኒካራጓ ላይ በጥቂቱ ሁለት ሺህ ሰዎች ሕይወታቸውን አጡ።

ልደት

፲፱፻፶፫ ዓ.ም. በ እግር ኳስ ችሎታው የታወቀው የአርጀንቲናው ተወላጅ ዲዬጎ ማራዶና

ዕለተ ሞት

ዋቢ ምንጮች

http://en.wikipedia.org/wiki/October_30 http://www.nytimes.com/learning/general/onthisday/20081030.html