ከ«ቢሽኬክ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
roboto aldono de: be-x-old:Бішкек
roboto aldono de: af:Bisjkek
መስመር፡ 10፦ መስመር፡ 10፦
[[መደብ:ዋና ከተሞች]]
[[መደብ:ዋና ከተሞች]]


[[af:Bisjkek]]
[[ar:بشكيك]]
[[ar:بشكيك]]
[[az:Bişkek]]
[[az:Bişkek]]

እትም በ02:15, 25 ኖቬምበር 2009

ቢሽኬክ (Бишкек) የኪርጊዝስታን ዋና ከተማ ነው።

ቢሽኬክ በጠቅላላ ስትቃኝ

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር (1997 ዓ.ም.) 900,000 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 40°07′ ሰሜን ኬክሮስ እና 71°44′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

ከተማው በ1870 ዓ.ም. ፒሽፔክ ተብሎ በሩስያ ሰዎች ተሠርቶ፣ ከ1918 እስከ 1983 ዓ.ም. ድረስ ስሙ ፍሩንዝየ ተባለ።