ከ«አይሳክ ኒውተን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
roboto aldono de: ur:آئزک نیوٹن
መስመር፡ 20፦ መስመር፡ 20፦
[[ar:إسحاق نيوتن]]
[[ar:إسحاق نيوتن]]
[[arz:ايزاك نيوتن]]
[[arz:ايزاك نيوتن]]
[[as:আইজাক নিউটন]]
[[ast:Isaac Newton]]
[[ast:Isaac Newton]]
[[az:İsaak Nyuton]]
[[az:İsaak Nyuton]]

እትም በ23:22, 25 ኖቬምበር 2009

ሰር አይሳክ ኒውተንጃንዩዌሪ 4 ቀን 1663 እ.ኤ.አ. እስከ ማርች 31 ቀን 1727 እ.ኤ.አ. የኖረ እንግሊዛዊፊዚክስ፤ የሒሳብ፤ የስነ ክዋክብት፤ የስነ መለኮት፤ የተፈጥሮአዊ ፍልስፍና እና ጥንት የነበረው የአልኬሚ ምሁር ነበረ። ምናልባትም ኒውተን በጣም ከሚታወቅባቸው ነገሮች ውስጥ ሶስቱ የኒውተን የእንቅስቃሴ ህጎች (the laws of motion)፤ የመስእብ ህግ (Law of gravity)፤ ካልኩለስ ለተባለውን የሒሳብ ክፍል መጀመር (ይህን ክብር ከጀርመናዊው ምሁር ከጎትፍሪድ ሌብኒትዝ ጋር ይጋሩታል)፤ ስለ ብርሃንና ስለሚይዛቸው ቀለማት ያገኘው ግኝት ይጠቀሳሉ። በተጨማሪም ኒውተን የእንቅስቃሴ ህጎችን በመጠቀም የፕላኒቶች (ፈለገ ሰማያት) እንቅስቃሴ በነዚሁ ህጎች እንደሚመሩ በማሳየት እና የሌላ ምሁር የጃናንስ ኬፕለር የፕላኒቶች እንቅስቃሴ ህግ ጋር እንደሚጣጣም በማሳየት ፤ በፊት ይታመንበት የነበረውን መሬት የሁሉም ነገሮች ማዕከል ናት የሚባለውን ሐሳብ ትክክል እንዳልሆነ በሳይንሳዊ መንገድ አሳይቷል።

መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA