ከ«ጄምስ ብራውን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 5፦ መስመር፡ 5፦
{{መዋቅር-ሰዎች}}
{{መዋቅር-ሰዎች}}


[[መደብ:ሰዎች]]
[[መደብ:የአሜሪካ ሰዎች]]
[[መደብ:ሙዚቃ]]

[[en:James Brown]]

እትም በ00:20, 11 ኤፕሪል 2010

የጄምስ ብራውን የመጨረሻ ታዋቂ ፎቶ

ጄምስ ብራውን (እ.አ.አ. ከሜይ 3፣ 1933 እስከ ዲሴምበር 25፣ 2006) አሜሪካዊ ዘፋኝ እና የመዝናኛው ዘርፍ ባለሙያ ነበር። Soul ተብሎ በሚጠራው የሙዚቃ አይነት የሚታወቀው ብራውን The Godfather of Soul እየተባለ ይጠራ ነበር። የተወለደው ባርንዌል በተባለች በደቡብ ካሊፎርኒያ ውስጥ በምትገኝ ከተማ ውስጥ በሜይ 3፣ 1933 እ.አ.አ. ነበር። ብራውን በደረሰበት የልብ ህመም የተነሳ እ.አ.አ. ዲሴምበር 25፣ 2006 ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል። ሲሞት በአቅራቢያው ከነበሩት ሰዎች በተገኘው መረጃ "I'm going away tonight" የሚል ሐረግ እና ሶስጥ ረጃጅም እና ፀጥታ የሰፈነባቸው ትንፋሾችን አሰምቶ ነበር።