ከ«እርዳታ:ይዞታ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
ሎሌ መጨመር: mt:Għajnuna:Kontenut, scn:Aiutu:Cuntinuti
interlanguage links
መስመር፡ 77፦ መስመር፡ 77፦
[[be-x-old:Дапамога:Зьмест]]
[[be-x-old:Дапамога:Зьмест]]
[[bg:Уикипедия:Първи стъпки]]
[[bg:Уикипедия:Първи стъпки]]
[[bn:সাহায্য:সূচী]]
[[br:Wikipedia:Skoazell]]
[[br:Skoazell:Skoazell]]
[[bs:Pomoć:Sadržaj]]
[[ca:Viquipèdia:Ajuda]]
[[ca:Viquipèdia:Ajuda]]
[[ckb:یارمەتی:ناوەڕۆک]]
[[cs:Nápověda:Obsah]]
[[cs:Nápověda:Obsah]]
[[cy:Wicipedia:Cymorth]]
[[cy:Wicipedia:Cymorth]]
መስመር፡ 99፦ መስመር፡ 102፦
[[ga:Vicipéid:Cabhair]]
[[ga:Vicipéid:Cabhair]]
[[gl:Wikipedia:Axuda]]
[[gl:Wikipedia:Axuda]]
[[gn:Pytyvõ:Pytyvõhára]]
[[he:עזרה:תפריט ראשי]]
[[he:עזרה:תפריט ראשי]]
[[hi:विकिपीडिया:सहायता]]
[[hi:विकिपीडिया:सहायता]]
[[hr:Wikipedija:Pomoć]]
[[hr:Pomoć:Sadržaj]]
[[hsb:Wikipedija:Pomoc]]
[[hsb:Wikipedija:Pomoc]]
[[hu:Wikipédia:Segítség]]
[[hu:Wikipédia:Segítség]]
መስመር፡ 111፦ መስመር፡ 115፦
[[is:Hjálp:Efnisyfirlit]]
[[is:Hjálp:Efnisyfirlit]]
[[it:Aiuto:Aiuto]]
[[it:Aiuto:Aiuto]]
[[ja:Wikipedia:ヘルプ]]
[[ja:Help:目次]]
[[ka:ვიკიპედია:დახმარება]]
[[ka:ვიკიპედია:დახმარება]]
[[kk:Анықтама:Мазмұны]]
[[kk:Анықтама:Мазмұны]]
መስመር፡ 126፦ መስመር፡ 130፦
[[li:Wikipedia:Gebroekersportaol]]
[[li:Wikipedia:Gebroekersportaol]]
[[lmo:Wikipedia:Jütt]]
[[lmo:Wikipedia:Jütt]]
[[ln:Bosálisi:Contents]]
[[lo:ຊ່ວຍເຫຼືອ:ເນື້ອໃນ]]
[[lo:ຊ່ວຍເຫຼືອ:ເນື້ອໃນ]]
[[lt:Pagalba:Turinys]]
[[lt:Pagalba:Turinys]]
[[lv:Vikipēdija:Īsa lietošanas pamācība]]
[[lv:Vikipēdija:Īsa lietošanas pamācība]]
[[map-bms:Wikipedia:Bantuan]]
[[map-bms:Wikipedia:Bantuan]]
[[mi:Whakamārama:Kuputohu]]
[[mk:Помош:Содржина]]
[[mk:Помош:Содржина]]
[[ml:സഹായം:ഉള്ളടക്കം]]
[[ml:സഹായം:ഉള്ളടക്കം]]
መስመር፡ 139፦ መስመር፡ 145፦
[[nds:Wikipedia:Hülp]]
[[nds:Wikipedia:Hülp]]
[[nds-nl:Hulpe:Wikipedie]]
[[nds-nl:Hulpe:Wikipedie]]
[[ne:सहायता:विषयसूचि]]
[[new:सकल पौत:धल:पौ]]
[[nl:Portaal:Hulp en beheer]]
[[nn:Hjelp:Innhald]]
[[nn:Hjelp:Innhald]]
[[no:Hjelp:Portal]]
[[no:Hjelp:Portal]]
መስመር፡ 147፦ መስመር፡ 156፦
[[pms:Agiut:Agiut]]
[[pms:Agiut:Agiut]]
[[pt:Ajuda:Página principal]]
[[pt:Ajuda:Página principal]]
[[qu:Wikipidiya:Yanapana]]
[[rm:Help:Cuntegn]]
[[rm:Help:Cuntegn]]
[[ro:Ajutor:Cuprins]]
[[ro:Ajutor:Cuprins]]
[[ru:Википедия:Справка]]
[[ru:Википедия:Справка]]
[[sc:Wikipedia:Agiudu]]
[[scn:Aiutu:Cuntinuti]]
[[scn:Aiutu:Cuntinuti]]
[[sco:Help:Contents]]
[[sco:Help:Contents]]
መስመር፡ 157፦ መስመር፡ 168፦
[[sk:Pomoc:Obsah]]
[[sk:Pomoc:Obsah]]
[[sl:Pomoč:Vsebina]]
[[sl:Pomoč:Vsebina]]
[[sq:Wikipedia:Ndihmë]]
[[sr:Помоћ:Садржај]]
[[sr:Помоћ:Садржај]]
[[stq:Hälpe:Hälpe]]
[[stq:Hälpe:Hälpe]]
መስመር፡ 162፦ መስመር፡ 174፦
[[sv:Wikipedia:Hjälp]]
[[sv:Wikipedia:Hjälp]]
[[sw:Wikipedia:Msaada wa kuanzisha makala]]
[[sw:Wikipedia:Msaada wa kuanzisha makala]]
[[szl:Wikipedyjo:Půmoc]]
[[ta:விக்கிப்பீடியா:உதவி]]
[[ta:விக்கிப்பீடியா:உதவி]]
[[te:సహాయం:సూచిక]]
[[te:సహాయం:సూచిక]]
መስመር፡ 179፦ መስመር፡ 192፦
[[yi:װיקיפּעדיע:הילף אינהאַלט]]
[[yi:װיקיפּעדיע:הילף אינהאַלט]]
[[zh:Help:目录]]
[[zh:Help:目录]]
[[zh-classical:Help:凡例]]
[[zh-min-nan:Help:Bo̍k-lio̍k]]
[[zh-min-nan:Help:Bo̍k-lio̍k]]
[[zh-yue:Help:目錄]]
[[zh-yue:Help:目錄]]

እትም በ02:19, 11 ኤፕሪል 2010

ማንኛውንም ገጽ ስለ ማዘጋጀት ወይም ስለ ማስተካከል ሌላ ጠቃሚ መረጃ በማዘጋጀት ዕርዳታው ገጽ ላይ ይገኛል።

በፊደል ማቀነባበር በቀላሉ!

ባማርኛ ለመጻፍ የተለያዩ ዘዴዎች አሉ። እነዚህን ዘዴዎች ከዚህ ቀጥሎ በመዘርዘር ምርጫውን ለተጠቃሚ እንተዋለን።

ራሱ ገጹ ላይ የተገጠመው ዘዴ

ኢትዮፒክ ሴራ

የፍለጋ ሳጥኑ (search box) ላይና የጽሁፍ ሳጥኑ (editbox) ላይ የተገጥመው የአማርኛ መጻፊያ እንዴት እንደሚሰራ ኢትዮፒክ ሴራ ላይ ስላለ እስለኪለመድ በራሱ መስኮት ላይ ከፍቶ እያዩ መጻፉ ይረዳል::ይህን ዘዴ ካልተጠቀሙ ሌሎች ዘዴዎች ከዚህ ቀጥሎ ተዘርዝረዋል።

በ ሲስተም ደረጃ የሚሰሩ የጽሁፍ ረዳት ሶፍትዌሮች (virtual keyboards)

ግእዝ ሀበነ

ግእዝ ሀበነ ማንኛውም ሶፍትዌር ላይ በግእዝ ፊደሎች ለመጻፍ የሚያስችል ሶፍትዌር ነው። የሚሰራው MS/Windows ኮምፒውተሮች ላይ ሲሆን አጠቃቀሙ የተለየና የግእዝ ፊደሎችን ድምጽ የተከተለ ነው። «በ»ን እና «ኡ»ን በየተራ መጫን «ቡ»ን ያስገኛል። በተመሳሳይ መልኩ በ = በአ፣ ቡ = በኡ፣ ቢ = በኢ፣ ባ = በኣ፣ ቤ = በኤ፣ ብ = በእ፣ ቦ = በኦ፣ እና ቧ = በኧ። እዚህ ገጽ 2keystrokes ላይ እንዴት ሶፍትዌሩን ማውረድና መጫን እንደሚቻል፣ አጠቃቀሙንም ጭምር የሚያሳይ ቪዲዮ ያገኛሉ።

ፋየር ፎክስ እና አኒኪ

ፋየር ፎክስን (Mozilla firefox) firefox የሚባለውን የኢንተርኔት መጎብኛ (browser) ለምትጠቀሙ በፊደል የማዘጋጀት ዘዴ ተዘጋጅቷል። ከማዘጋጀት ሠንተረዡ በላይ «በፊደል ለመጻፍ - ...write in Amharic» ከሚለው አጠገብ ያለው ሣጥን ካለተመረጠ በቀር የሚጻፈው ሁሉ ቀጥታ በፊደል ይታያል።

ከዚህ ሌላ anykey ላይ እራሱ ፋየር ፎክስን በመጠቀም የሚሠራ ጠቃሚ መጨመርያ አለ። እዚህ ቦታ ላይ በፋየር ፎክስ አማርኛን በመጠቀም ኢንተርኔት ላይ ለመጻፍ የሚያገለግል extension ይገኛል። የሰፈሩትን ጽሁፎች ከቃኙ በኋላ install now የሚለውን መያያዣ ይጫኑት። ይህ ዘዴ ኢንተርኔት ላይ ፎርም፣ ብሎግ፣ ዌብ ሜልና የመሳሰሉትን (ዊኪፔዲያን ጨምሮ) በቀላሉ ባማርኛ ቀጥታ ለመጻፍ ያስችላል! (በፋየር ፎክስ ላይ View -> Character Encoding -> Unicode UTF-8) እንደ ተመረጠ ያረጋግጡ። በመጎበኛው ቀኝ-ታች ማዕዘን ላይ «አﻯки» ሲታይ ሁለት ጊዜ ይጫኑት፣ 'Keymaps' -> 'Amharic Sera' ይምረጡ። ከዚያ በኋላ በEdit box ውስጥ <F2> ወይም «right click» ተጭነው በፊደል በቀጥታ ማዘጋጀት ይቻላል!)

washra - ዋሽራ

ዋሽራ ማንኛውም ሶፍትዌር ላይ ባማርኛ ለመጽፍ የሚረዳ ሰሌዳንና (keyboard) ፎንትን ያዘለ ሶፍትዌር ነው። እዚህ ገጽ (washra) ላይ የሚገኘውን ማስረጃ በጥሞና ማንበብና ሶፍትዌሩን መጫን በጣም ጠቃሚ ነው። ይህ ሶፍትዌር አጠቃቀሙን የሚያስረዱ ጽሁፎችን ስለሚይዝና የተለያዩ ፎንቶችን (የፊደል ቅርጾችን) ስለሚያስቀምጥ ሊሞከር የሚገባው እጅግ ጠቃሚ ሶፍትዌር ነው። (* ማስታወቂያ - ይህ ዘዴ ለ"Windows XP", "Windows 2000", እና ከዚያ በላይ ላላቸው ኮምፒዩተሮች እንጂ ከ"Windows ME" ጋራ አይስማማም።)

Tavultsoft keyman

ባማርኛ በቃል ማቀነባበርያ ውስጥ ታይፕ ለማድረግ ከፈለጉ፣ በዚሁ በጣም ጠቃሚ ሥፍራ አለዋጋ ያገኙበታል http://www.abyssiniacybergateway.net/fidel/unicode/ በተለይም "Keyboards" በሚለው አርስት ሥር "Amharic" ያለው ፕሮግራም ይጠቅማል። ይህ ፕሮግራም በነጻ የሚስጥ ነው። ከዚያ በኋላ "Tavultesoft Keyman" የሚባል ፕሮግራም በኮምፒውተርዎ ላይ ያስቀምጣል።

እሱን ከፍተው በታችኛ ቀኝ ማዕዘን በኩል ከዚያ በሚገኘው ምልክት 1 ወይም 2 ጊዜ ተጭነው "Amharic Unicode EZ" የሚለውን ይምረጡ። ከዚያ የቃል ማቀነባበርያ ለምሳሌ እንደ "Wordpad" ከፍተው፣ "GF Zemen Unicode" በሚባል ፎንት ታይፕ ላማድረግ ቀላል ነው። በኮምፒውተርዎ ውስጥ በ C:\WINDOWS\All Users\Application Data\Tavultesoft\Keyman\Keyboard\unicode-ez\AmharicHelp.htm ወይም እንደዚያ በሚመስል ሥፍራ ያለው ሰነድ የፕሮግራሙ ታይፕ አሠራር በቀላሉ ያስረዳዎታል። ነገር ግን የፈለጉትን በ"Wordpad" ከጻፉ በኋላ እሱን ወደ ዊኪፔድያ ለማዘዋወር "cut"ና "paste" ማድረግ ያስፈልጋል።

windows xp እና internet explorer 6 ለምትጠቀሙ ይህ "Tavultesoft Keyman" የተሰኘው ፕሮራምን በመጠቀም ግን በቀጥታ ድረ ገጽ ላይ በመሄድ ለመጻፍ ይቻላል።

Unigeez

ከዚሁ ጋር ተመሳሳይ የሆነውን unigeez የሚሰኘውን ፕሮግራም ከመረጡ unigeez ላይ ያገኙታል።

ጃቫ (java)

ሌላ የአማርኛ መጻፊያ ፕሮግራም እዚህ ይገኛል sadiss. ጃቫ የሚሰኘውን የኮምፒውትር ቋንቋ የሚጠይቅና በሱም የተሰራ ስለሆን ኮምፒውተሩ ላይ ለመጫን በቅድሚያ java ላይ መሄዱ አስፈላጊ ሊሆን ይችላል።

ከዚሁ ጋር ተመሳሳይ የሆነውን አማርኛን ጨምሮ ባለብዙ ቋንቋ መጻፊያን simredo እዚህ ላይ simredo ያገኙታል።

የሚሸጡ

ምሳሌ Ethiopic.com ኣሉ።

ፈጣን ዘዴ:-

  • መላውን የግዕዝ ፊደሎች ለመፃፍ ለተቸገረ ወደ 2keystrokes.com በመሔድ ከዚያም «ግዕዝ ሀበነ» የተባለውን ኪቦርድ በመምረጥ መፃፍ ይቻላል። ምንም አይነት ሶፍትዌር መጫን አያሰፈልግም። «ቡ»ን ለመጻፍ «በ»ን እና «ኡ»ን በየተራ ይጫኑ። በተመሳሳይ መልኩ በ = በአ፣ ቡ = በኡ፣ ቢ = በኢ፣ ባ = በኣ፣ ቤ = በኤ፣ ብ = በእ፣ ቦ = በኦ፣ እና ቧ = በኧ።
  • የአማርኛ መጻፊያ ሶፍትዌር ለመጫን ለተቸገረ ሰው ወደ መጣጥፍበመሄድ መጻፍ አንድ መፍትሄ ነው .ከዚያም copy/paste ወይም ገልብጦ መለጠፍ ይቻላል::
  • ወደ ዋርካ ሂደው እዚያ ቀጥታ በፊደል ለመጻፍ ቀላል ነው። በማንኛውም ፎረም ውስጥ "አዲስ አርስት" በመጫን ነው። "Submit" ሳይጫኑ የ"መቀሱን" ምልክት ቢጫኑ የጻፉትን ወደ ኮምፒዩተርዎ "Clipboard" ያስቀምጠዋል። ከዚያ በሌላ መስኮት ውስጥ የጻፉትን ከክሊፕቦርድ ወደዚህ "paste" ማድረግ (Ctrl+v) ብቻ ነው!

ፊደልና ኪይቦርድ የማይፈልግ አዲስ በፔንዲንግ ፓተንት የተጠበቀ ዘዴ

ዓማርኛ ግዕዝኤዲት በነፃ GeezEdit Online

  • ምንም ሌላ ጥያቄ ካለዎ ወይም ችግር ቢያጋጥምዎ ማናቸውንም መጋቢ ይጠይቁ!