ከ«ነፕቲዩን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
መስመር፡ 20፦ መስመር፡ 20፦
[[bg:Нептун (планета)]]
[[bg:Нептун (планета)]]
[[bn:নেপচুন গ্রহ]]
[[bn:নেপচুন গ্রহ]]
[[bo:སྐར་མ་མཚོ་རྒྱལ།]]
[[br:Neizhan (planedenn)]]
[[br:Neizhan (planedenn)]]
[[bs:Neptun]]
[[bs:Neptun]]

እትም በ17:45, 1 ሜይ 2010

ነፕቲዩንመሬት በምትገኝበት ማለትም ሚልክ ዌይ ተብሎ በሚጠራው ረጨት ወይም የከዋክብት ስብስብ ውስጥ የሚገኝ ፕላኔት ነው። ይህ ፕላኔት ከፀሐይ ባለው ርቀት 8ኛ ( ስምንተኛ ) ነው። ከበፊቱ ሜርኩሪቬነስመሬትማርስጁፒተርሳተርን እና ኡራኑስ የተባሉ ፕላኔቶች ይገኛሉ። ኸበስተኋላው ደግሞ ትንሹ ፕሉቶ ይገኛል።

ይዘት

ይህ ፕላኔት በዚህ ረጨት ውስጥ ከሚገኙ ፕላኔቶች በግዝፈቱ የአራተኛነትን ደረጃ ይይዛል። ግዙፍ የ ጋዝ ክምችት እንደሆነ ይታመናል። በ ረጨቱ ውስጥ የጋዝ ክምችት የሆኑት ፕላኔቶች ጁፒተርኡራኑስሳተርን እና ራሱ ነፕቲዩን ናቸው። በዚህም የተነሳ ጆቪያን ወይም ጁፒተርን መሳይ እየተባለ ይጠራል። በአብዛሃኛው ሃይድሮጅን እና ሂሊየም ከተባሉ ንጥረነገሮች የተሰራ ነው።