ከ«ጥቅምት ፯» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
''' [[የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት]] (ተ.መ.ድ.) ባሳለፈው “47/196 ውሳኔ” መሠረት ከ ፲፱፻፹፭ ዓ.ም ጀምሮ በየዓመቱ የሚከበረው “ዓለም አቀፍ የድኅነት ማስወገጃ (International Day for the Eradication of Poverty) ቀን” ነው። '''
''' [[የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት]] (ተ.መ.ድ.) ባሳለፈው “47/196 ውሳኔ” መሠረት ከ ፲፱፻፹፭ ዓ.ም ጀምሮ በየዓመቱ የሚከበረው “ዓለም አቀፍ የድኅነት ማስወገጃ (International Day for the Eradication of Poverty) ቀን” ነው። '''


* ፲፱፻፳፮ ዓ.ም ታዋቂው አይሁዳዊው የ[[ጀርመን]] [[ጉስነኛ]]<ref>[[መስፍን አረጋ]]፣ ዲባቶ፡ "ሰገላዊ አማርኛ"፤ 2000 ዓ.ም.</ref> (physicist) [[አልበርት ኣይንስታይን]] በትውልድ አገሩ እየገነነ ከመጣው የ[[ናዚ]] ጭቆናና ሥርዐተ መንግሥት ሸሽቶ [[አሜሪካ]] አገር ገባ።
* ፲፱፻፳፮ ዓ.ም - ታዋቂው አይሁዳዊው የ[[ጀርመን]] [[ጉስነኛ]]<ref>[[መስፍን አረጋ]]፣ ዲባቶ፡ "ሰገላዊ አማርኛ"፤ 2000 ዓ.ም.</ref> (physicist) [[አልበርት ኣይንስታይን]] በትውልድ አገሩ እየገነነ ከመጣው የ[[ናዚ]] ጭቆናና ሥርዐተ መንግሥት ሸሽቶ [[አሜሪካ]] አገር ገባ።


* ፲፱፻፳፬ ዓ.ም በ[[አሜሪካ]] ውስጥ፣ በተለይም [[ሺካጎ]] ከተማ የሚኖረው ወንበዴ [[አል ካፖን]] “የቀረጥ ወንጀል” በመፈጸም ተከሶ የ፲፩ ዓመት እሥራት ተፈረደበት።
* ፲፱፻፳፬ ዓ.ም - በ[[አሜሪካ]] ውስጥ፣ በተለይም [[ሺካጎ]] ከተማ የሚኖረው ወንበዴ [[አል ካፖን]] “የቀረጥ ወንጀል” በመፈጸም ተከሶ የ፲፩ ዓመት እሥራት ተፈረደበት።


* ፲፱፻፷፮ ዓ.ም አረባዊ የነዳጅ አምራች አገሮች፣ እስራኤልን ረድታችኋል በማለት የወነጀሏቸውን ምዕራባዊ አገሮችችና በ[[ጃፓን]] ላይ ለአንድ ዓመት ሙሉ የነዳጅ ክልከላ ስልት አካሄዱ።
* ፲፱፻፷፮ ዓ.ም - አረባዊ የነዳጅ አምራች አገሮች፣ እስራኤልን ረድታችኋል በማለት የወነጀሏቸውን ምዕራባዊ አገሮችችና በ[[ጃፓን]] ላይ ለአንድ ዓመት ሙሉ የነዳጅ ክልከላ ስልት አካሄዱ።


* ፲፱፻፺ ዓ.ም የ[[አርጀርንቲና]] ተወላጁ ታዋቂው [[አብዮታዊ ተዋጊ]] [ኤርኔስቶ ቼ ገቫራ]]፤ በ [[ቦሊቪያ]] ተግድሎ በተቀበረ በ ፴ ዓመቱ አጽሙ ወደ “ሁለተኛ አገሩ” [[ኩባ]] ተመልሶ በክብር ተቀበረ።
* ፲፱፻፺ ዓ.ም - የ[[አርጀርንቲና]] ተወላጁ ታዋቂው [[አብዮታዊ ተዋጊ]] [ኤርኔስቶ ቼ ገቫራ]]፤ በ [[ቦሊቪያ]] ተግድሎ በተቀበረ በ ፴ ዓመቱ አጽሙ ወደ “ሁለተኛ አገሩ” [[ኩባ]] ተመልሶ በክብር ተቀበረ።


<references/>


[[መደብ:ዕለታት]]


<references/>

እትም በ14:39, 7 ሜይ 2010

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተ.መ.ድ.) ባሳለፈው “47/196 ውሳኔ” መሠረት ከ ፲፱፻፹፭ ዓ.ም ጀምሮ በየዓመቱ የሚከበረው “ዓለም አቀፍ የድኅነት ማስወገጃ (International Day for the Eradication of Poverty) ቀን” ነው።

  • ፲፱፻፳፬ ዓ.ም - በአሜሪካ ውስጥ፣ በተለይም ሺካጎ ከተማ የሚኖረው ወንበዴ አል ካፖን “የቀረጥ ወንጀል” በመፈጸም ተከሶ የ፲፩ ዓመት እሥራት ተፈረደበት።
  • ፲፱፻፷፮ ዓ.ም - አረባዊ የነዳጅ አምራች አገሮች፣ እስራኤልን ረድታችኋል በማለት የወነጀሏቸውን ምዕራባዊ አገሮችችና በጃፓን ላይ ለአንድ ዓመት ሙሉ የነዳጅ ክልከላ ስልት አካሄዱ።
  1. ^ መስፍን አረጋ፣ ዲባቶ፡ "ሰገላዊ አማርኛ"፤ 2000 ዓ.ም.