ከ«ህግ ተርጓሚ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 5፦ መስመር፡ 5፦


== ገለልተኝነት ==
== ገለልተኝነት ==
ይህ አካል በዘመናዊዉ የ [[ዴሞክራሲ]] መርህ ከየትኞቹም የመንግስት አካላት በገለልተኝነት ይንቀሳቀሳል። ሶስቱም የመንግስት አካላት ጣልቃ መግባት አይችሉም። በሃገሪቱ የሚገን ማንኛውም [[ዜጋ]]፣ አካል፣ ወይንም [[ተቋም]] ይዳኝበታል።
ይህ አካል በዘመናዊዉ የ[[ዴሞክራሲ]] መርህ ከየትኞቹም የመንግስት አካላት በገለልተኝነት ይንቀሳቀሳል። ሶስቱም የመንግስት አካላት ጣልቃ መግባት አይችሉም። በሃገሪቱ የሚገን ማንኛውም [[ዜጋ]]፣ አካል፣ ወይንም [[ተቋም]] ይዳኝበታል።

[[መደብ:የፖለቲካ ጥናት]]

እትም በ22:54, 10 ሜይ 2010

ህግ ተርጓሚ ወይም ፍርድ ቤት፡ ፍርድ የመስጠት ስልጣን ያለው የ መንግስት አካል ነው። ከ ሶስቱ ከፍተኛ የመንግስት አካላት ማለትም ህግ አውጭህግ ተርጓሚ እና ህግ አስፈጻሚ አንዱ። ይህ አካል ህግ ተርጓሚ የሚባለው ነው። የ ወንጀለኛ መቅጫ ህግ፣ ሲቪል ህግአስተዳደራዊ ህግ እና ሌሎች ህጎችን በ የህግ የበላይነት ላይ መሰረት በማድረግ ይተረጉማል።

ታሪክ

ፍርድ በ ኢትዮጵያ የረጅም ግዜ ታሪክ ያለው ክንውን ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ በተለምዶ ወይም ባህልበላ ልበልሃ እየታገዘ በ መንደር ሽማግሌዎች ወይም በ ሀገረ ገዥዎች ፊት ይቀርብ ነበር። ከ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ አገዛዝ ወዲህ በዘመናዊው የመንግስት መዋቅር የህግ ተርጓሚነትን የመንግስት ሰልጣን ተሰጥቶት መንግስት በሾማቸው ዳኞች ይመራል።

ገለልተኝነት

ይህ አካል በዘመናዊዉ የዴሞክራሲ መርህ ከየትኞቹም የመንግስት አካላት በገለልተኝነት ይንቀሳቀሳል። ሶስቱም የመንግስት አካላት ጣልቃ መግባት አይችሉም። በሃገሪቱ የሚገን ማንኛውም ዜጋ፣ አካል፣ ወይንም ተቋም ይዳኝበታል።