ከ«ስቲቭ እርዊን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:702px-Steve_Irwin.jpg|ስቲቭ እርዊን [[አውስትራሊያ]] ውስጥ እ.አ.አ. በ2005|thumbnail|350px|right]]
[[ስዕል:702px-Steve_Irwin.jpg|ስቲቭ እርዊን [[አውስትራሊያ]] ውስጥ እ.አ.አ. በ2005|thumbnail|350px|right]]
'''ስቴፈን ሮበርት እርዊን''' (እ..አ. ከፌብሩዋሪ 22፣ 1962 እስከ ሴፕቴምበር 4፣ 2006) በአጭሩ በታዋቂነት ስሙ '''ስቲቭ አርዊን''' ይታወቃል፣ ወይም በቅፅል ስሙ ''አዞ አዳኙ'' ወይም ''The Crocodile Hunter'' ይባላል፣ ታዋቂ የ[[ቴሌቪዥን]] ሰው እንዲሁም [[የዱር አራዊት]] ጥናት ተመራማሪ ነበር። የ[[አውስትራልያ]] ተወላጅ የሆነው አርዊን ታዋቂነቱን ያገኘው በተለይ ''The Crocodile Hunter'' በሚባለው በአለም ዙሪያ በሚታየው ''Wildlife Documentary'' ተከታታይ የቴሌቪዥን ፕሮግራሙን ከባለቤቱ ''ቴሪ'' (Terry) ጋር በመስራቱ ነበር። ሁለቱ በጋራ በመሆንም ''Australia Zoo'' የሚባል እንስሳቶች የሚኖሩበት ታዋቂ የቱሪስት መነሃሪያ ባለቤት ናቸው። አርዊን የሞተው በሴፕቴምበር 4፣ 2006 ፊልም ቀረፃ ላይ እያልለ ''Stingray'' በሚባል የባህር አሣ ደረቱ አካባቢ ከተነከሰ በኋላ ነበር።
'''ስቴፈን ሮበርት እርዊን''' (ከ[[ፌብሩዋሪ]] 22፣ [[1962 እ..አ]]. እስከ ሴፕቴምበር 4፣ 2006) በአጭሩ በታዋቂነት ስሙ '''ስቲቭ አርዊን''' ይታወቃል፣ ወይም በቅፅል ስሙ ''አዞ አዳኙ'' ወይም ''The Crocodile Hunter'' ይባላል፣ ታዋቂ የ[[ቴሌቪዥን]] ሰው እንዲሁም [[የዱር አራዊት]] ጥናት ተመራማሪ ነበር። የ[[አውስትራልያ]] ተወላጅ የሆነው አርዊን ታዋቂነቱን ያገኘው በተለይ ''The Crocodile Hunter'' በሚባለው በአለም ዙሪያ በሚታየው ''Wildlife Documentary'' ተከታታይ የቴሌቪዥን ፕሮግራሙን ከባለቤቱ ''ቴሪ'' (Terry) ጋር በመስራቱ ነበር። ሁለቱ በጋራ በመሆንም ''Australia Zoo'' የሚባል እንስሳቶች የሚኖሩበት ታዋቂ የቱሪስት መነሃሪያ ባለቤት ናቸው። አርዊን የሞተው በሴፕቴምበር 4፣ 2006 ፊልም ቀረፃ ላይ እያልለ ''Stingray'' በሚባል የባህር አሣ ደረቱ አካባቢ ከተነከሰ በኋላ ነበር።


{{መዋቅር-ሰዎች}}
{{መዋቅር-ሰዎች}}


[[መደብ:ሰዎች]]
[[መደብ:ሰዎች]]

[[en:Steve Irwin]]

እትም በ23:48, 10 ሜይ 2010

ስቲቭ እርዊን አውስትራሊያ ውስጥ እ.አ.አ. በ2005

ስቴፈን ሮበርት እርዊን (ከፌብሩዋሪ 22፣ 1962 እ.እ.አ. እስከ ሴፕቴምበር 4፣ 2006) በአጭሩ በታዋቂነት ስሙ ስቲቭ አርዊን ይታወቃል፣ ወይም በቅፅል ስሙ አዞ አዳኙ ወይም The Crocodile Hunter ይባላል፣ ታዋቂ የቴሌቪዥን ሰው እንዲሁም የዱር አራዊት ጥናት ተመራማሪ ነበር። የአውስትራልያ ተወላጅ የሆነው አርዊን ታዋቂነቱን ያገኘው በተለይ The Crocodile Hunter በሚባለው በአለም ዙሪያ በሚታየው Wildlife Documentary ተከታታይ የቴሌቪዥን ፕሮግራሙን ከባለቤቱ ቴሪ (Terry) ጋር በመስራቱ ነበር። ሁለቱ በጋራ በመሆንም Australia Zoo የሚባል እንስሳቶች የሚኖሩበት ታዋቂ የቱሪስት መነሃሪያ ባለቤት ናቸው። አርዊን የሞተው በሴፕቴምበር 4፣ 2006 ፊልም ቀረፃ ላይ እያልለ Stingray በሚባል የባህር አሣ ደረቱ አካባቢ ከተነከሰ በኋላ ነበር።