ከ«አንድ ፈቃድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
{{NPOV}}
==ኃጥያት==
==ኃጥያት==
ሀጥያት ማለት የስጋና የእግዚአብሔር ፈቃድ ልዩነት ሲፈጠር የሚመጣ ውድቀት ነው :: እየሱስ ክርስቶስ በዮሐንስ ወንጌል አይሁዶችን እንዲህ ብሎ ጠይቆ ነበር :- ከእናንተ ስለ ኃጢአት የሚወቅሰኝ ማን ነው ? እውነት የምናገር ከሆንሁ እናንተ ስለ ምን አታምኑኝም ? ዮሐንስ ፰ :፵፮ :: ከዚህ እንደምንረዳው , እየሱስ ክርስቶስ በምድራችን ሲመላለስ ከሀጥያት ነጻ ነበር :: ክርስቶስ ሁለት የተለያዩ (የስጋ እና የመለኮት ) ፈቃዶች ቢኖረው እንዴት ከሀጥያት ነጻ ሆነ ?

መስመር፡ 25፦ መስመር፡ 26፦
የእግዚአብሔር አገልጋዮች ይህን ያህል ከክርስቶስ ጋር የፈቃድ አንድነት ካላቸው , የእግዚአብሔር ልጅና ሰውነቱማ የቱን ያህል አንድነት እንዳላቸው መረዳት አዳጋች አይደለም :: የክርስቶስ መለኮት እና የሰውነቱ ፈቃድ የተለያዩ ቢሆኑ , ውስጣዊ እርስ በርስ ግጭት በኖረ ነበር :: እንዲህስ ከሆነ እሱ የኛ መሪ እንዴት ሊሆን ይችላል ? (1ዮሐ 2: 6)::

░░░░░░░░
░░░/¯¯¯/░░
░/__ ___/░
░ ▫ ___/ ▫ ░
. ░ □ /░
▒▒▒ ╔╗ |/▒▒▒▒
▒▒▒▒▒▒▒▒▒▒▒▒▒

[[መደብ : ሃይማኖት]]
[[መደብ : ሃይማኖት]]

እትም በ06:17, 5 ጁን 2010

ኃጥያት

ሀጥያት ማለት የስጋና የእግዚአብሔር ፈቃድ ልዩነት ሲፈጠር የሚመጣ ውድቀት ነው :: እየሱስ ክርስቶስ በዮሐንስ ወንጌል አይሁዶችን እንዲህ ብሎ ጠይቆ ነበር :- ከእናንተ ስለ ኃጢአት የሚወቅሰኝ ማን ነው ? እውነት የምናገር ከሆንሁ እናንተ ስለ ምን አታምኑኝም ? ዮሐንስ ፰ :፵፮ :: ከዚህ እንደምንረዳው , እየሱስ ክርስቶስ በምድራችን ሲመላለስ ከሀጥያት ነጻ ነበር :: ክርስቶስ ሁለት የተለያዩ (የስጋ እና የመለኮት ) ፈቃዶች ቢኖረው እንዴት ከሀጥያት ነጻ ሆነ ?

አንድ ፈቃድ

ይልቁኑ ከሀጥያት ነጻ የሆነው , በተዋህዶ አንድ ፈቃድ ስላለው /ስለነበረው ነው ::

ክርስቶስ አንድ ተፈጥሮ አለው /ተዋህዶ ነው እስካልን ድረስ , መለኮቱ የሚመርጠው ሰውነቱ ከሚመርጠው ጋር ምንም ተጻራሪነት የለውም :: የመለኮት እና የስጋ ፈቃድን አንድነት ሲያሳይ , ክርስቶስ እንዲህ ብሎ ነበር :- የእኔስ መብል የላከኝን ፈቃድ አደርግ ዘንድ ሥራውንም እፈጽም ዘንድ ነው። ዮሐ ፬ :፴፬ :: በዮሐንስ ፭ :፲፱ እንዲህ ብሎ ነበር እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ አብ ሲያደርግ ያየውን ነው እንጂ ወልድ ከራሱ ሊያደርግ ምንም አይችልም፤ ያ የሚያደርገውን ሁሉ ወልድ ደግሞ ይህን እንዲሁ ያደርጋልና።

ከአባቱ ፍላጎት ውጭ ሌላ ፍላጎት እንደሌለው ሲያሳይ ወልድ ዋህድ እንዲህ ብሎ ነበር :- ፈቃዴን ለማድረግ አይደለም እንጂ የላከኝን ፈቃድ ለማድረግ ከሰማይ ወርጃለሁና።

እዚህ ላይ መረዳት ያለብን , አብና ወልድ በስላሴ /በመለኮት አንድ መሆናቸውን ነው (ዮሐ ፲ :፴ ):: በመለኮት አንድ እስከሆኑ ድረስ በፈቃድ አንድ ናቸው , ስለዚህም ከሰው ልጅ ጋር የተዋሀደው የ እግዚአብሔር ልጅ , አንድ ፈቃድ እንዳለው መጽሀፍ ቅዱስ በማያሻማ መልኩ አስረድቶናል ::

አንድ ተግባር

አንድ ፈቃድ ካለ ደግሞ አንድ ተግባር አለ ማለት ነው :: ስለተግባር አንድነት ሚገልፀውን ክፍል ከአዲስ ኪዳን አንብበን እንፈፅም :-

ያም ቀን እርሱም ከሳምንቱ ፊተኛው በመሸ ጊዜ፥ ደቀ መዛሙርቱ ተሰብስበው በነበሩበት፥ አይሁድን ስለ ፈሩ ደጆቹ ተዘግተው ሳሉ፥ ኢየሱስ መጣ፤ በመካከላቸውም ቆሞ። ሰላም ለእናንተ ይሁን አላቸው። ይህንም ብሎ እጆቹንም ጎኑንም አሳያቸው። ደቀ መዛሙርቱም ጌታን ባዩ ጊዜ ደስ አላቸው።

ዮሐንስ ፳ :፲፱

ቅዱሳኖች , ፈቃዳቸውን ከእግዚአብሔር ፈቃድ ጋር ፍጹም ከማስተካከላቸው የትነሳ , ጳውሎስ ወደቆሮንቶስ ሰወች ሲጽፍ እንዲህ ብሎ ነበር :- እኛ ግን የክርስቶስ ልብ አለን። 1ቆሮ 2:16::

እናስተውል :- "የክርስቶስ አይነት ልብ " አለን ሳይሆን ያለው , "የክርስቶስ ልብ አለን " ነው ያለው :: ልብ እንግዴህ , በጥንቶቹ አነጋገር , አእምሮ እንደማለት ነው :: ሁላችንም እንደምናውቀው ፈቃድ እሚመነጨው ከልብ /አእምሮ ስለሆነ , ቅዱሳን እንኳን ፈቃዳቸው ከወልድ -ዋህድ ጋር አንድ እንደሆነ ቅዱስ ጳውሎስ አስተርምሮናል ::