ከ«የአቅጣጫ ቁጥር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''የአቅጣጫ ቁጥር''' በእንግሊዝኛ Complex Number የሚባል ሲሆን የእንግሊዝኛው ስሙ ግን ስህተት ወይም የሚያ...» |
No edit summary |
||
መስመር፡ 1፦ | መስመር፡ 1፦ | ||
[[Image:Complex_number_illustration.svg|thumb|right| የአቅጣጫ ቁጥር በጨረር ተመስሎ]] |
|||
'''የአቅጣጫ ቁጥር''' በእንግሊዝኛ Complex Number የሚባል ሲሆን የእንግሊዝኛው ስሙ ግን ስህተት ወይም የሚያምታታ ነው። የአቅጣጫ ቁጥሮች ሲጻፉ ባጠቃላይ መልኩ a+jb ወይም a+ib በሚል ሲገለጹ፣ a ና b የ[[ውን ቁጥር]] ሲሆኑ፣ [[i]] (በሂሳብ) ወይም [[j]] (ኤሌክትሪክ ምህንድስና ) ደግሞ [[ንጹህ የአቅጣጫ ቁጥር]] |
'''የአቅጣጫ ቁጥር''' በእንግሊዝኛ Complex Number የሚባል ሲሆን የእንግሊዝኛው ስሙ ግን ስህተት ወይም የሚያምታታ ነው። የአቅጣጫ ቁጥሮች ሲጻፉ ባጠቃላይ መልኩ a+jb ወይም a+ib በሚል ሲገለጹ፣ a ና b የ[[ውን ቁጥር]] ሲሆኑ፣ [[i]] (በሂሳብ) ወይም [[j]] (ኤሌክትሪክ ምህንድስና ) ደግሞ [[ንጹህ የአቅጣጫ ቁጥር]] ናቸው፣ ዋጋቸውም <math>\sqrt{-1}</math> ነው። |
||
i ወይም j, ንጹህ የአቅጣጫ ቁጥር የተባሉበት ምክንያት |
== i ወይም j, ንጹህ የአቅጣጫ ቁጥር የተባሉበት ምክንያት == |
||
አድማሳዊ መስመር x ላይ ያለን ቁጥር በ1 ብናበዛው እዚያው መስመር ላይ፣ ያኑ ቁጥር እናገኛለን። ነገር ግን በ -1 ብናበዛ ያ ቁጥር በ180<sup>o</sup> ዲግሪ ይገለበጥና ተቃራኒውን ይሰጠናል። በ180<sup>o</sup> ለመገልበጥ ሁለት ጊዜ በ90<sup>o</sup> ዲግሪ መገልበጥ ስለሚያስፈልግ፣ ሁለት ጊዜ ተባዝቶ -1 የሚስጠን |
አድማሳዊ መስመር x ላይ ያለን ቁጥር በ1 ብናበዛው እዚያው መስመር ላይ፣ ያኑ ቁጥር እናገኛለን። ነገር ግን በ -1 ብናበዛ ያ ቁጥር በ180<sup>o</sup> ዲግሪ ይገለበጥና ተቃራኒውን ይሰጠናል። በ180<sup>o</sup> ለመገልበጥ ሁለት ጊዜ በ90<sup>o</sup> ዲግሪ መገልበጥ ስለሚያስፈልግ፣ ሁለት ጊዜ ተባዝቶ -1 የሚስጠን<math> \sqrt{-1}</math> ስለሆነ፣ እንግዲይ ይህ ቁጥር ንጹህ የአቅጣጫ ቁጥር ነው ማለት ነው። |
||
እትም በ13:23, 20 ጁን 2010
የአቅጣጫ ቁጥር በእንግሊዝኛ Complex Number የሚባል ሲሆን የእንግሊዝኛው ስሙ ግን ስህተት ወይም የሚያምታታ ነው። የአቅጣጫ ቁጥሮች ሲጻፉ ባጠቃላይ መልኩ a+jb ወይም a+ib በሚል ሲገለጹ፣ a ና b የውን ቁጥር ሲሆኑ፣ i (በሂሳብ) ወይም j (ኤሌክትሪክ ምህንድስና ) ደግሞ ንጹህ የአቅጣጫ ቁጥር ናቸው፣ ዋጋቸውም ነው።
i ወይም j, ንጹህ የአቅጣጫ ቁጥር የተባሉበት ምክንያት
አድማሳዊ መስመር x ላይ ያለን ቁጥር በ1 ብናበዛው እዚያው መስመር ላይ፣ ያኑ ቁጥር እናገኛለን። ነገር ግን በ -1 ብናበዛ ያ ቁጥር በ180o ዲግሪ ይገለበጥና ተቃራኒውን ይሰጠናል። በ180o ለመገልበጥ ሁለት ጊዜ በ90o ዲግሪ መገልበጥ ስለሚያስፈልግ፣ ሁለት ጊዜ ተባዝቶ -1 የሚስጠን ስለሆነ፣ እንግዲይ ይህ ቁጥር ንጹህ የአቅጣጫ ቁጥር ነው ማለት ነው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |