ከ«ቀቿ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
ሎሌ መጨመር: wa:Ketchwa
ሎሌ ማስተካከል: pt:Línguas quíchuas; cosmetic changes
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
[[Image:Quechua (subgrupos).svg|thumb|300px|ቀችዋ የሚገኝባቸው ክልሎች]]
[[ስዕል:Quechua (subgrupos).svg|thumb|300px|ቀችዋ የሚገኝባቸው ክልሎች]]
'''ቀቿ''' ('''Qhichwa Simi / Runa Shimi / Runa Simi''') በ[[ደቡብ አሜሪካ]] በ10 ሚሊዮን ሰዎች የሚናገር ቋንቋ ነው። በጥንታዊ [[ኢንካ መንግሥት]] መደበኛ ቋንቋ ነበረ። ዛሬም በ[[ቦሊቪያ]] [[ፔሩ]]ና አንዳንድ አውራጃ በ[[ኤክዋዶር]] መደበኛ ሁኔታ አለው። [[አይማራ]] የሚባለው ሌላ ደቡብ-አሜሪካዊ ቋንቋ ዘመድ ነው።

[[እስፓንያውያን]] ከወረሩ አስቀድሞ በሰፊ ይሰማ ሲሆን በዚያን ጊዜ ምንም ጽሕፈት አልነበረውም። ይሁንና መቆጣጠር ሲባጎዎች በማሰር ዘዴ ነበር የተፈጸመ። ዛሬ የሚጻፈው በ[[ላቲን ፊደል]] ነው።
[[እስፓንያውያን]] ከወረሩ አስቀድሞ በሰፊ ይሰማ ሲሆን በዚያን ጊዜ ምንም ጽሕፈት አልነበረውም። ይሁንና መቆጣጠር ሲባጎዎች በማሰር ዘዴ ነበር የተፈጸመ። ዛሬ የሚጻፈው በ[[ላቲን ፊደል]] ነው።

==ስዋሰው==
== ስዋሰው ==

በቀችዋ ሦስት አናባቢዎች ብቻ አሉ እነሱም አ ኢ ኡ ናቸው።
በቀችዋ ሦስት አናባቢዎች ብቻ አሉ እነሱም አ ኢ ኡ ናቸው።
መስመር፡ 30፦ መስመር፡ 30፦
ቁጥሮች:- huk (1), iskay (2), kimsa (3), tawa (4), pichqa (5), suqta (6), qanchis (7), pusaq (8), isqun (9), chunka (10)
ቁጥሮች:- huk (1), iskay (2), kimsa (3), tawa (4), pichqa (5), suqta (6), qanchis (7), pusaq (8), isqun (9), chunka (10)

==ግሦች==
== ግሦች ==
:ሙጫይ - መሳም
:ሙጫይ - መሳም
:ሙጫኒ - እስማለሁ
:ሙጫኒ - እስማለሁ
መስመር፡ 45፦ መስመር፡ 45፦
አብዛኛው አረፍተ ነገር የ'እርግጠኛነት ምልክት' ባዕድ መድረሻ አለው።
አብዛኛው አረፍተ ነገር የ'እርግጠኛነት ምልክት' ባዕድ መድረሻ አለው።

*-ሚ እርግጠኛነት ወይም ዕውቀት ያመለክታል: Tayta Wayllaqawaqa chufirmi ታይታ ዋይላቃዋቃ ቹፊርሚ - አቶ ዋይላቃዋቃ ነጂ ነው (እኔ ራሴ አውቀዋለሁ)።
* -ሚ እርግጠኛነት ወይም ዕውቀት ያመለክታል: Tayta Wayllaqawaqa chufirmi ታይታ ዋይላቃዋቃ ቹፊርሚ - አቶ ዋይላቃዋቃ ነጂ ነው (እኔ ራሴ አውቀዋለሁ)።
*-ሲ የሚሰማ ወሬ ያመለክታል: Tayta Wayllaqawaqa chufirsi ታይታ ዋይላቃዋቃ ቹፊርሲ - አቶ ዋይላቃዋቃ ነጂ ነው (ስምቼ ነው)።
* -ሲ የሚሰማ ወሬ ያመለክታል: Tayta Wayllaqawaqa chufirsi ታይታ ዋይላቃዋቃ ቹፊርሲ - አቶ ዋይላቃዋቃ ነጂ ነው (ስምቼ ነው)።
*-ቻ ሊሆን የሚችል ወይም የሚሆን ምናልባትነት ያመለክታል: Tayta Wayllaqawaqa chufircha ታይታ ዋይላቃዋቃ ቹፊርቻ - አቶ ዋይላቃዋቃ ነጂ ይሆናል።
* -ቻ ሊሆን የሚችል ወይም የሚሆን ምናልባትነት ያመለክታል: Tayta Wayllaqawaqa chufircha ታይታ ዋይላቃዋቃ ቹፊርቻ - አቶ ዋይላቃዋቃ ነጂ ይሆናል።

{{መዋቅር}}
{{መዋቅር}}
መስመር፡ 53፦ መስመር፡ 53፦
{{InterWiki|code=qu}}
{{InterWiki|code=qu}}

[[Category:ቋንቋዎች]]
[[መደብ:ቋንቋዎች]]

{{Link FA|es}}
{{Link FA|es}}
መስመር፡ 107፦ መስመር፡ 107፦
[[oc:Quíchoa]]
[[oc:Quíchoa]]
[[pl:Język keczua]]
[[pl:Język keczua]]
[[pt:Língua quíchua]]
[[pt:Línguas quíchuas]]
[[qu:Qhichwa simi]]
[[qu:Qhichwa simi]]
[[ro:Limba quechua]]
[[ro:Limba quechua]]

እትም በ05:35, 22 ጁን 2010

ቀችዋ የሚገኝባቸው ክልሎች

ቀቿ (Qhichwa Simi / Runa Shimi / Runa Simi) በደቡብ አሜሪካ በ10 ሚሊዮን ሰዎች የሚናገር ቋንቋ ነው። በጥንታዊ ኢንካ መንግሥት መደበኛ ቋንቋ ነበረ። ዛሬም በቦሊቪያ ፔሩና አንዳንድ አውራጃ በኤክዋዶር መደበኛ ሁኔታ አለው። አይማራ የሚባለው ሌላ ደቡብ-አሜሪካዊ ቋንቋ ዘመድ ነው።

እስፓንያውያን ከወረሩ አስቀድሞ በሰፊ ይሰማ ሲሆን በዚያን ጊዜ ምንም ጽሕፈት አልነበረውም። ይሁንና መቆጣጠር ሲባጎዎች በማሰር ዘዴ ነበር የተፈጸመ። ዛሬ የሚጻፈው በላቲን ፊደል ነው።

ስዋሰው

በቀችዋ ሦስት አናባቢዎች ብቻ አሉ እነሱም አ ኢ ኡ ናቸው።

ቁጥር
ነጠላ ብዙ
ተውላጠ ስም 1ኛ Ñuqa ኑቃ Ñuqanchik ኑቃንቺክ (ከነናንተ)

Ñuqayku ኑቃይኩ (ያለ እናንተ)

2ኛ Qam ቃም Qamkuna ቃምኩና
3ኛ Pay ፓይ Paykuna ፓይኩና

ቁጥሮች:- huk (1), iskay (2), kimsa (3), tawa (4), pichqa (5), suqta (6), qanchis (7), pusaq (8), isqun (9), chunka (10)

ግሦች

ሙጫይ - መሳም
ሙጫኒ - እስማለሁ
ሙጫንኪ - ትስማለሽ / ትስሚያለሽ
ሙጫን - ይስማል / ትስማለች
ሙጫንቺክ - እንስማለን (እኔና እርስዎ)
ሙጫይኩ - እንስማለን (ያለእርስዎ)
ሙጫንኪቺክ - ትስማላችሁ
ሙጫንኩ - ይስማሉ
ሙጫርቃኒ - ሳምሁ (ሙጫርቃንኪ - ሳምክ ሳምሽ ወዘተ...)
ሙጫሳቅ - ወደፊት እስማለሁ
ሙጫስቃኒ - ስሜ ነበር

አብዛኛው አረፍተ ነገር የ'እርግጠኛነት ምልክት' ባዕድ መድረሻ አለው።

  • -ሚ እርግጠኛነት ወይም ዕውቀት ያመለክታል: Tayta Wayllaqawaqa chufirmi ታይታ ዋይላቃዋቃ ቹፊርሚ - አቶ ዋይላቃዋቃ ነጂ ነው (እኔ ራሴ አውቀዋለሁ)።
  • -ሲ የሚሰማ ወሬ ያመለክታል: Tayta Wayllaqawaqa chufirsi ታይታ ዋይላቃዋቃ ቹፊርሲ - አቶ ዋይላቃዋቃ ነጂ ነው (ስምቼ ነው)።
  • -ቻ ሊሆን የሚችል ወይም የሚሆን ምናልባትነት ያመለክታል: Tayta Wayllaqawaqa chufircha ታይታ ዋይላቃዋቃ ቹፊርቻ - አቶ ዋይላቃዋቃ ነጂ ይሆናል።

Wikipedia
Wikipedia

መለጠፊያ:Link FA