ከ«ነሐሴ ፳፮» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
'''ነሐሴ 26 ቀን''': የሕገመንግስት ቀን በ[[ስሎቫኪያ]]...
'''[[ነሐሴ 26|ነሐሴ ፳፮]]'''
በ[[ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር]] የዓመቱ ፫፻፶፮ ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ[[ሉቃስ]] ፲ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ [[ማቴዎስ]]፤ [[ማርቆስ]] እና [[ዮሐንስ]] ደግሞ ፱ ዕለታት ይቀራሉ።


==[[ታሪካዊ ዓመት በዓላት ወይም ማስታወሻዎች|ታሪካዊ ማስታወሻዎች]]==
==[[ታሪካዊ ዓመት በዓላት ወይም ማስታወሻዎች|ታሪካዊ ማስታወሻዎች]]==


[[1707|፲፯፻፯]] ዓ/ም በ[[አውሮፓ]] ንጉዛት በረዥምነት አንደኛው ንጉሥ [[ሉዊ ፲፬ኛ]] ለ፸፪ ዓመታት በ[[ፈረንሳይ]] ዙፋን ላይ ከተቀመጡ በኋላ በዛሬው ዕለት አረፉ።
*[[1513]] ዓ.ም. - [[ቱርኮች]] [[ቤልግራድ]]ን ማረኩ።

*[[1518]] ዓ.ም. - ቱርኮች በአለቃቸው [[ሱልጣን ሱለይማን]] ተመርተው በ[[ሞሃች ውጊያ]] [[ሀንጋሪ]] ላይ አሸነፉ።
[[1915|፲፱፻፲፭]] ዓ/ም በ[[ጃፓን]] ውስጥ በተነሳ የመሬት እንቅጥቅጥ አደጋ በ[[ቶክዮ]] እና [[ዮኮሃማ]] ከተሞች እስከ መቶ ሃምሳ ሺህ ሰዎች ሕይወታቸውን አጡ።
*[[1533]] ዓ.ም. - ቱርኮች [[ቡዳፐስት]]ን ማረኩ።

*[[1856]] ዓ.ም. - በ[[አሜሪካ መነጣጠል ጦርነት]] የስሜን ([[ፌዴራሎች]]) ሠራዊት በ[[አትላንታ]] ላይ አደጋ ጣለ።
[[1931|፲፱፻፴፩]] ዓ/ም በ[[ሁለተኛው የዓለም ጦርነት]] የ[[አዶልፍ ሂትለር]] [[ናዚ]] [[ጀርመን]] ሠራዊቶች [[ፖላንድ]]ን ሲወሩ [[ብሪታንያ]] እና [[ፈረንሳይ]] በአጋርነት [[ጀርመን]] ላይ ጦርነት አወጁ።
*[[1878]] ዓ.ም. - ከምድር መንቀጥቀጥ በ[[ሳውስ ካሮላይና]] 100 ሰዎች ሞቱ።

*[[1897]] ዓ.ም. - በ[[ካናዳ]] ውስጥ [[አልቤርታ]]ና [[ሳስካቸዋን]] አዳዲስ ግዝቶች ሆኑ።
[[1953|፲፱፻፶፫]] ዓ/ም ራስ አዳል (አዳል ተራራ) በተባለ ቦታ በ[[ሀሚድ ኢድሪስ አዋቴ]] እጅ የ[[ኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት]] የፖሊስ አባል ሲገደል የኤርትራ ነጻነት ትግል በይፋ ተጀመረ።
*[[1915]] ዓ.ም. - ታላቅ ምድር መንቀጥቀጥ በ[[ጃፓን]] መቶ ሺህ የሚያህሉ ሰዎች ገደለ።

*[[1931]] ዓ.ም. - [[አዶልፍ ሂትለር]] [[ፖሎኝ]]ን በመውረሩ [[ሁለተኛ ዓለማዊ ጦርነት]] ጀመረ።
*[[1961]] ዓ.. - መንፈቅለ መንግስት [[ሊቢያ]] [[ሙአማር ጋዳፊ]]ን ከፍ አደረገው።
[[1961|፲፱፻፷፩]] ዓ/በ[[ሊቢያ]] ንጉዛት ውስጥ የተነሳው [[አብዮት]] [[ንጉሥ ኢድሪስ]]ን ከሥልጣን አስወርዶ ያሁኑን መሪዋን [[ሙአማር ጋዳፊ]]ን ሥልጣን አስጨበጠ።

*[[1975]] ዓ.ም. - የ[[ኮሪያ አየር መንገድ]] [[አይሮፕላን]] በ[[ሶቭየት ኅብረት]] ላይ ሲተኮስ 269 መንገደኞች ሞቱ።
[[1973|፲፱፻፸፫]] ዓ/ም በ[[የመካከለኛው አፍሪካ ሪፑብሊክ|መካከለኛው የአፍሪቃ ሪፑብሊክ]] የተካሄደው ወታደራዊ መፈንቅለ መንግሥት አገሪቱን ከነጻነት ጀምሮ የመሩትን ፕሬዚደንቱን [[ዴቪድ ዳኮ]]ን ከሥልጣን አወረደ።
*[[1983]] ዓ.ም. - [[ዑዝበክስታን]] ነጻነቱን ከሶቭየት ኅብረት አዋጀ።

*[[2001]] ዓ.ም. - የ[[እንግሊዝ]] ጥገኛ ግዛቶች [[ሴይንት ህሊና]]፣ [[አሰንሸን]] ደሴት እና [[ትሪስተን ደ ኩና]] በሕግ እኩል ተደርገው የጠቅላላ ግዛቱ ይፋዊ ስም ከ«ሴይንት ህሊናና ጥገኞቿ» ወደ «ሴይንት ህሊና፣ አሰንሽንና ትሪስተን ደ ኩና» ተቀየረ።

=ልደት=

=ዕለተ ሞት=
[[1707|፲፯፻፯]] ዓ/ም የ[[ፈረንሳይ]] ንጉሥ [[ሉዊ ፲፬ኛ]] አረፉ።


==ዋቢ ምንጮች==

*(እንግሊዝኛ) http://en.wikipedia.org/wiki/September_1






[[መደብ:ዕለታት]]
[[መደብ:ዕለታት]]

እትም በ17:18, 31 ኦገስት 2010

ነሐሴ ፳፮

ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፶፮ ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነሉቃስ ፲ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ማቴዎስማርቆስ እና ዮሐንስ ደግሞ ፱ ዕለታት ይቀራሉ።

ታሪካዊ ማስታወሻዎች

፲፯፻፯ ዓ/ም በአውሮፓ ንጉዛት በረዥምነት አንደኛው ንጉሥ ሉዊ ፲፬ኛ ለ፸፪ ዓመታት በፈረንሳይ ዙፋን ላይ ከተቀመጡ በኋላ በዛሬው ዕለት አረፉ።

፲፱፻፲፭ ዓ/ም በጃፓን ውስጥ በተነሳ የመሬት እንቅጥቅጥ አደጋ በቶክዮ እና ዮኮሃማ ከተሞች እስከ መቶ ሃምሳ ሺህ ሰዎች ሕይወታቸውን አጡ።

፲፱፻፴፩ ዓ/ም በሁለተኛው የዓለም ጦርነትአዶልፍ ሂትለር ናዚ ጀርመን ሠራዊቶች ፖላንድን ሲወሩ ብሪታንያ እና ፈረንሳይ በአጋርነት ጀርመን ላይ ጦርነት አወጁ።

፲፱፻፶፫ ዓ/ም ራስ አዳል (አዳል ተራራ) በተባለ ቦታ በሀሚድ ኢድሪስ አዋቴ እጅ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት የፖሊስ አባል ሲገደል የኤርትራ ነጻነት ትግል በይፋ ተጀመረ።

፲፱፻፷፩ ዓ/ም በሊቢያ ንጉዛት ውስጥ የተነሳው አብዮት ንጉሥ ኢድሪስን ከሥልጣን አስወርዶ ያሁኑን መሪዋን ሙአማር ጋዳፊን ሥልጣን አስጨበጠ።

፲፱፻፸፫ ዓ/ም በመካከለኛው የአፍሪቃ ሪፑብሊክ የተካሄደው ወታደራዊ መፈንቅለ መንግሥት አገሪቱን ከነጻነት ጀምሮ የመሩትን ፕሬዚደንቱን ዴቪድ ዳኮን ከሥልጣን አወረደ።


ልደት

ዕለተ ሞት

፲፯፻፯ ዓ/ም የፈረንሳይ ንጉሥ ሉዊ ፲፬ኛ አረፉ።


ዋቢ ምንጮች