ከ«ጳጉሜ ፭» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
No edit summary |
|||
መስመር፡ 8፦ | መስመር፡ 8፦ | ||
* [[1931]] - [[ኩሩቭ]] ፖሎኝ በ[[ጀርመን]] [[ሉፍትቫፈ]] (የአየር ኀይል) በቦምብ ተደበደበች። |
* [[1931]] - [[ኩሩቭ]] ፖሎኝ በ[[ጀርመን]] [[ሉፍትቫፈ]] (የአየር ኀይል) በቦምብ ተደበደበች። |
||
* [[1934]] - በ[[2ኛ አለማዊ ጦርነት]] የጓደኞች ሃያላት በ[[ማጁንጋ ማዳጋስካር]] ደረሱ። |
* [[1934]] - በ[[2ኛ አለማዊ ጦርነት]] የጓደኞች ሃያላት በ[[ማጁንጋ ማዳጋስካር]] ደረሱ። |
||
*[[1952|፲፱፻፶፪]] ዓ/ም [[አበበ ቢቂላ]] በ[[ሮማ]] የበጋ [[ኦሊምፒክ]] ውድድር ፵፪ ኪሎ ሜትር ከ፻፺፭ ሜትር ርቀት ጫማ ሳያደርግ በባዶ እግሩ በታሪክ ተሰምቶ በማይታወቅ ሁኔታ የማራቶን አሸናፊና የክብረ ወሰን ባለቤት ሆነ። |
|||
* [[1966]] - [[ጊኔ-ቢሳው]] ነጻነቱን ከ[[ፖርቱጋል]] አገኘ። |
* [[1966]] - [[ጊኔ-ቢሳው]] ነጻነቱን ከ[[ፖርቱጋል]] አገኘ። |
||
* [[1994]] - ገለልተኛ አገር የሆነ [[ስዊስ]] በመጨረሻ [[የተባበሩት መንግስታት]] አባል ሆነ። |
* [[1994]] - ገለልተኛ አገር የሆነ [[ስዊስ]] በመጨረሻ [[የተባበሩት መንግስታት]] አባል ሆነ። |
እትም በ18:16, 16 ሴፕቴምበር 2010
ጳጉሜ 5 ቀን: ብሄራዊ ቀን በጂብራልታር...
ታሪካዊ ማስታወሻዎች
- 1252 - እጣልያ የንጉስ ወገን በፓፓ ወገን በሞንታፔርቲ ድል አደረገ።
- 1788 - የፈረንሳይ ሰራዊት በኦስትሪያ ጭፍሮች ላይ በባሣኖ ውግያ አሸነፉ።
- 1831 - ጆን ኸርሸል መጀመርያ ፎቶ አነሳ።
- 1842 - ካሊፎርኒያ 31ኛ ክፍላገር (ስቴት) ሆነች።
- 1911 - በሳንዠርመን ውል ዩጎስላቪያ፣ ሃንጋሪና ቸኮስሎቫኪያ ከኦስትሪያ ነጻነታቸውን አገኙ።
- 1931 - ኩሩቭ ፖሎኝ በጀርመን ሉፍትቫፈ (የአየር ኀይል) በቦምብ ተደበደበች።
- 1934 - በ2ኛ አለማዊ ጦርነት የጓደኞች ሃያላት በማጁንጋ ማዳጋስካር ደረሱ።
- ፲፱፻፶፪ ዓ/ም አበበ ቢቂላ በሮማ የበጋ ኦሊምፒክ ውድድር ፵፪ ኪሎ ሜትር ከ፻፺፭ ሜትር ርቀት ጫማ ሳያደርግ በባዶ እግሩ በታሪክ ተሰምቶ በማይታወቅ ሁኔታ የማራቶን አሸናፊና የክብረ ወሰን ባለቤት ሆነ።
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |
ዋቢ ምንጮች
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |