ከ«ጥቅምት ፲፱» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
ጥ «ጥቅምት 19» ወደ «ጥቅምት ፲፱» አዛወረ |
No edit summary |
||
መስመር፡ 27፦ | መስመር፡ 27፦ | ||
[[መደብ:ዕለታት]] |
[[መደብ:ዕለታት]] |
||
{{ወራት}} |
እትም በ18:35, 27 ኦክቶበር 2010
ጥቅምት ፲፱ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፵፱ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ቀን በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፫፻፲፯ ቀናት በዮሐንስ፤ በማቴዎስ፤ እና በማርቆስ ዘመናት ደግሞ ፫፻፲፮ ቀናት ይቀራሉ።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን የቅዱስ ገብርኤል ዕለት ነው።
ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች
፲፰፻፶፮ ዓ.ም. ጀኔቭ ላይ የተሰበሰቡ የአሥራ ስድስት አገሮች ልዑካን የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ማኅበር ለመመሥረት ተስማሙ። የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር በ፲፱፻፳፰ ዓ.ም ተመሥርቶ በ፲፱፻፵፫ ዓ.ም. የዓለም አቀፋዊው ማኅበር አባል ሆነ። [1]
፲፱፲፭ ዓ.ም. የኢጣልያው ንጉሥ ቪክቶር ኢማኑኤል ሦሥተኛ ለፋሽሽት መሪው ለቤኒቶ ሙሶሊኒ የጠቅላይ ሚኒስቴርነት ሥልጣን ሰጡ።
፲፱፻፲፮ ዓ.ም በአንደኛው የዓለም ጦርነት የተሸነፈውና የተሠባበረው የኦቶማን ግዛት አክትሞ በቦታው የቱርክ ሪፑብሊክ ተመሠረተ።
፲፱፻፵፱ ዓ.ም. በሱዌዝ ሽብር መጀመሪያ የእስራኤል ሠራዊቶች የግብጽን ሠራዊቶች ወደ ሱዌዝ ቦይ በምግፋት የሲናይን በረሐ ማርከው ያዙ።
፲፱፻፶፯ ዓ.ም. በምሥራቅ አፍሪቃ ታንጋኒካ እና የዛንዚባር ደሴት ተዋህደው የታንዛኒያ ሕብረት ሪፑብሊክን መሠረቱ።
ልደት
ዕለተ ሞት
ዋቢ ምንጮች
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |