ከ«ሀይቅ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «|thumbnail|250px|right|ሀይቅ '''ሀይቅ''' ውስን የሆነ ስፋት ያለው ዙሪያውን በደረቅ መሬት የተከበ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
|[[:Oeschinen.jpg|thumbnail|250px|right|ሀይቅ]]
[[ስዕል:Oeschinen.jpg|thumbnail|250px|right|ሀይቅ]]
'''ሀይቅ''' ውስን የሆነ [[ስፋት]] ያለው ዙሪያውን በደረቅ መሬት የተከበበ እንዲሁም በውስጡ ንጹህ ወይም ጨዋማ [[ውሀ]] የያዘ አካል ነው። ሀይቆች በመሬት ላይ ያሉ ሲሆኑ ከ[[ውቅያኖስ|ውቅያኖሶች]] ጋር አይመሳሰሉም፤ በመጠንም ቢሆን ከ[[ኩሬ]] ይተልቃሉ። አብዛሀኛዎቹ ሀይቆች በገባር [[ወንዝ|ወንዞች]] የሚፈጠሩ ሲሆን በነዚሁ ከነሱ በሚነሱ ወንዞች ምክንያትም ሊጠፉ ይችላሉ።

እትም በ08:52, 7 ኖቬምበር 2010

ሀይቅ

ሀይቅ ውስን የሆነ ስፋት ያለው ዙሪያውን በደረቅ መሬት የተከበበ እንዲሁም በውስጡ ንጹህ ወይም ጨዋማ ውሀ የያዘ አካል ነው። ሀይቆች በመሬት ላይ ያሉ ሲሆኑ ከውቅያኖሶች ጋር አይመሳሰሉም፤ በመጠንም ቢሆን ከኩሬ ይተልቃሉ። አብዛሀኛዎቹ ሀይቆች በገባር ወንዞች የሚፈጠሩ ሲሆን በነዚሁ ከነሱ በሚነሱ ወንዞች ምክንያትም ሊጠፉ ይችላሉ።