ከ«አምቦ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
ሎሌ መጨመር: sh:Ambo, Etiopija
r2.5.2) (ሎሌ መጨመር: it:Ambo
መስመር፡ 17፦ መስመር፡ 17፦
[[fr:Ambo (Éthiopie)]]
[[fr:Ambo (Éthiopie)]]
[[hr:Ambo, Etiopija]]
[[hr:Ambo, Etiopija]]
[[it:Ambo]]
[[nl:Ambo (stad)]]
[[nl:Ambo (stad)]]
[[pl:Ambo (Etiopia)]]
[[pl:Ambo (Etiopia)]]

እትም በ18:34, 16 ዲሴምበር 2010

አምቦኢትዮጵያኦሮሚያ ክልል ከተማ ሲሆን በምዕራብ ሸዋ ዞን ና በአምቦ ወረዳ ይገኛል። በ1998 ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን እንደተመነው የ49,421 ሰው መኖሪያ ሲሆን ከነሱም 24,671 ወንዶችና 2475 ሴቶች ይገኙበታል።[1]

በሌላ ገለልተኛ ትምና ደግሞ የ43,029 ሰው መኖሪያ ተደርጎ ተገምቷል። የከተማው አቀማመጥ በ11°28′ ሰሜን ኬክሮስ እና 36°12′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ነው።[2]


ምንጮች

  1. ^ ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን, population.pdf
  2. ^ Butler, Rhett A., 2005 population estimates for cities in Ethiopia