ከ«ቃል (ቃል መግባት)» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
ሎሌ መጨመር: ar:وعد, yi:פארשפרעכונג
ሎሌ መጨመር: eo:Promeso
መስመር፡ 11፦ መስመር፡ 11፦
[[de:Versprechen]]
[[de:Versprechen]]
[[en:Promise]]
[[en:Promise]]
[[eo:Promeso]]
[[id:Janji]]
[[id:Janji]]
[[pl:Obietnica]]
[[pl:Obietnica]]

እትም በ00:59, 18 ጃንዩዌሪ 2011

ቃል ወይም በእንግሊዝኛpromise የሚባለው አንድን ነገር አንደሚያደርጉት ለማሳመን የሚሠጥ ንግግር ነው። ይህም በሀይማኖታዊ መልክ ከሆነ በመሃላ ሊታገዝ ይችላል። በተለምዶ ግን መሀላ አልባዎቹ ብቻ እንደ ቃል ይወሰዳሉ። በህግ ደግሞ ለአንድ ስምምነት (ውል) መስማማት ወይም ኮንትራት መግባት ማለት ነው።

  • ምሳሌ፦ ቃል የዕምነት እዳ ነው። ይባላል።