ከ«ሥራ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 4፦ መስመር፡ 4፦
ማለት
ማለት


ስራ = ጉልበት X ርቀት
ስራ = ጉልበት X ርቀት ... ግን ጉልበቱ በርቀቱ አቅጣጫ መሆን አለበት።
ከላይ የጻፍነውን አባባል በቀላሉ በሂሳብ ቋንቋ ማስቀመጥ ይቻላል። ለዚህ ተግባር የ[[ዶት ብዜት]]ን መጠቀም ግድ ይላል።
... ግን ጉልበቱ በርቀቱ አቅጣጫ መሆን አለበት

:<big><big><big>''W'' = '''[[ጉልበት|F]]''' · '''[[አቀማመጥ|d]]''' <math> = F d \cos\theta </math><br /></big></big></big>

:<big><big>''W'' = ''[[ቶርክ|τ]]'' ''[[angle|θ]]''</big></big>


== ማጣቀሻወች==
== ማጣቀሻወች==

እትም በ04:36, 20 ጃንዩዌሪ 2011

ስራበተፈጥሮ ህግጋት ጥናት መሰረት፣ በጉልበት የሚተላለፍ አቅም መጠን ማለት ነው። የስራ መለኪያ መስፈርቱ ጁል (j) ይባላል።

የስራን ጽንሰ ሃሳብ ያገኘው ፈረንሳዊው ሂሳብ ተመራማሪ ጋስፓርድ ጉስታቭ ሲሆን በሱ ትርጓሜ ስራ ማለት ጉልበት ሲባዛ በርቀት ነበር። [1] ማለት

ስራ = ጉልበት X ርቀት ... ግን ጉልበቱ በርቀቱ አቅጣጫ መሆን አለበት። ከላይ የጻፍነውን አባባል በቀላሉ በሂሳብ ቋንቋ ማስቀመጥ ይቻላል። ለዚህ ተግባር የዶት ብዜትን መጠቀም ግድ ይላል።

W = F · d
W = τ θ

ማጣቀሻወች

  1. ^ Jammer, Max (1957). Concepts of Force. Dover Publications, Inc.. ISBN 0-486-40689-X. 

ሌሎች ድሮች