ከ«የባሕል ጥናት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
'''የባህል ጥናት''' ወይን '''ሥነ ማኅበረሰብ''' ሌላ ስሙ '''ሶሲዮሎጂ''' ሲሆን በዚህም ውስጥ [[አንትሮፖሎጂ]] ወይም የሰው ልጅ ጥናት (ሥነ ሰብእ) አለ።
'''የባህል ጥናት''' ወይን '''ሥነ ማኅበረሰብ''' ሌላ ስሙ '''ሶሲዮሎጂ''' ሲሆን በዚህም ውስጥ [[አንትሮፖሎጂ]] ወይም የሰው ልጅ ጥናት (ሥነ ሰብእ) አለ።


'ሶሲዮሎጂ' ([[ፈረንሳይኛ]]፦ ''sociologie'' /ሶሲዮሎዢ/) የሚለው ቃል በ[[ፈረንሳያዊ]]ው ፈላስፋ [[ኦጉስት ኮምፕት]] በ[[1846]] ዓ.ም. ከ[[ሮማይስጥ]] ''socius'' /ሶኪውስ/ (ባልንጀራ፣ ጓደኛ) እና ከ[[ግሪክ (ቋንቋ)|ግሪክ]] λóγος /ሎጎስ/ (ቃል ወይም ጥናት) በማጋጠም ተፈጠረ። የ[[ኅብረተሰብ]] ጥናት ሲሆን የኅብረተሰብ ጽንሰ ሀሣብ በሮማይስጥ ትርጉም ''societas'' /ሶኪየታስ/ ወይም የባልንጀሮች ግንኙነት ያመልከታል።
'ሶሲዮሎጂ' ([[ፈረንሳይኛ]]፦ ''sociologie'' /ሶሲዮሎዢ/) የሚለው ቃል በ[[ፈረንሳያዊ]]ው ጸሐፊ [[ኤማኑወል-ዦሰፍ ሲዬ]] በ1772 ዓ.ም. ከ[[ሮማይስጥ]] ''socius'' /ሶኪውስ/ (ባልንጀራ፣ ጓደኛ) እና ከ[[ግሪክ (ቋንቋ)|ግሪክ]] λóγος /ሎጎስ/ (ቃል ወይም ጥናት) በማጋጠም ተፈጠረ። የፈረንሳይ ፈላስፋ [[ኦጉስት ኮምፕት]] ከ[[1830]] ዓ.ም. ጀምሮ በሰፊ ጠቀመው። የ[[ኅብረተሰብ]] ጥናት ሲሆን የኅብረተሰብ ጽንሰ ሀሣብ በሮማይስጥ ትርጉም ''societas'' /ሶኪየታስ/ ወይም የባልንጀሮች ግንኙነት ያመልከታል።


<div align="center">
<div align="center">

እትም በ03:15, 24 ጃንዩዌሪ 2011

የባህል ጥናት ወይን ሥነ ማኅበረሰብ ሌላ ስሙ ሶሲዮሎጂ ሲሆን በዚህም ውስጥ አንትሮፖሎጂ ወይም የሰው ልጅ ጥናት (ሥነ ሰብእ) አለ።

'ሶሲዮሎጂ' (ፈረንሳይኛsociologie /ሶሲዮሎዢ/) የሚለው ቃል በፈረንሳያዊው ጸሐፊ ኤማኑወል-ዦሰፍ ሲዬ በ1772 ዓ.ም. ከሮማይስጥ socius /ሶኪውስ/ (ባልንጀራ፣ ጓደኛ) እና ከግሪክ λóγος /ሎጎስ/ (ቃል ወይም ጥናት) በማጋጠም ተፈጠረ። የፈረንሳይ ፈላስፋ ኦጉስት ኮምፕት1830 ዓ.ም. ጀምሮ በሰፊ ጠቀመው። የኅብረተሰብ ጥናት ሲሆን የኅብረተሰብ ጽንሰ ሀሣብ በሮማይስጥ ትርጉም societas /ሶኪየታስ/ ወይም የባልንጀሮች ግንኙነት ያመልከታል።

መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA