ከ«ፕላኔት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
'''ፕላኔት''' ወይም '''ፕላኔቶች''' በአንድ [[ኮከብ]] ዙሪያ ለመዞር እና በራሳቸው ዛቢያ ለመሽከርከር የሚያስችል ስበት (ለምሳሌ [[መሬት]] የመሬት ስበት እንዳላት ሁሉ) ያላቸው የሰማያዊ አካላት ናቸው። ለምሳሌ [[ሚልክ ዌይ]] የሚባለው የክዋክብት ስብስብ ወይም [[ረጨት]] መሃል ላይ [[ፀሐይ]] የምትባል ኮከብ ስትኖር በዙሪያዋ የሚሽከረከሩ ዘጠኝ ፕላኔቶች አሉ።
'''ፕላኔት''' ('''ፈለክ''') ወይም '''ፕላኔቶች''' በአንድ [[ኮከብ]] ዙሪያ ለመዞር እና በራሳቸው ዛቢያ ለመሽከርከር የሚያስችል ስበት (ለምሳሌ [[መሬት]] የመሬት ስበት እንዳላት ሁሉ) ያላቸው የሰማያዊ አካላት ናቸው። ለምሳሌ [[ሚልክ ዌይ]] የሚባለው የክዋክብት ስብስብ ወይም [[ረጨት]] መሃል ላይ [[ፀሐይ]] የምትባል ኮከብ ስትኖር በዙሪያዋ የሚሽከረከሩ ዘጠኝ ፕላኔቶች አሉ።
*ለተጨማሪ ይዩ፡
*ለተጨማሪ ይዩ፡
*[[ሜርኩሪ]]
*[[ሜርኩሪ]]

እትም በ03:42, 3 ፌብሩዌሪ 2011

ፕላኔት (ፈለክ) ወይም ፕላኔቶች በአንድ ኮከብ ዙሪያ ለመዞር እና በራሳቸው ዛቢያ ለመሽከርከር የሚያስችል ስበት (ለምሳሌ መሬት የመሬት ስበት እንዳላት ሁሉ) ያላቸው የሰማያዊ አካላት ናቸው። ለምሳሌ ሚልክ ዌይ የሚባለው የክዋክብት ስብስብ ወይም ረጨት መሃል ላይ ፀሐይ የምትባል ኮከብ ስትኖር በዙሪያዋ የሚሽከረከሩ ዘጠኝ ፕላኔቶች አሉ።