ከ«ኖርማንኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
ሎሌ መጨመር: uk:Нормандська мова
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: tt:Норманд теле
መስመር፡ 104፦ መስመር፡ 104፦
[[ta:நோர்மாந்திய மொழி]]
[[ta:நோர்மாந்திய மொழி]]
[[tr:Normanca]]
[[tr:Normanca]]
[[tt:Норманд теле]]
[[ug:نورمان تىلى]]
[[ug:نورمان تىلى]]
[[uk:Нормандська мова]]
[[uk:Нормандська мова]]

እትም በ05:56, 4 ማርች 2011

ኖርማንኛ (Normand) በስሜን ፈረንሳይ የሚናገር የፈረንሳይኛ ቀበሌኛ ነው።

ቀበሌኛው ከፈረንሳይኛ የተነሣ ከኖርዌ10ኛ ክፍለ-ዘመን በወረሩት ወገኖች መካከል ነበር። ስለዚህ ብዙ የኖርስ ቃላት ወደ ፈረንሳይኛቸው ገቡ። ይህ ቀበሌኛ ደግሞ ከ11ኛ ክፍለ-ዘመን በኋላ በእንግሊዝኛ ላይ ከፍተኛ ተጽእኖ አደረገ።

ከኖርስኛ የተወረሱ አንዳንድ ቃላት፦

ኖርማንኛ አማርኛ ኖርስኛ ፈረንሳይኛ
cat / ካት ድመት kattʀ / ካትር chat / ሻ
gardîn / ጋርደን ገነት garðʀ ጋርዝር jardin ዣርደን
graie / ግራይ ማዘጋጀት græiða / ግራይዛ préparer / ፕሬፓሬ
hardelle / ሃርደል ሴት ልጅ hóra / ሆራ fille / ፊይ
mauve / ሞቭ ሳቢሳ mávaʀ / ማቫር mouette /ሙወት
mucre / ሙክር ርጥብ mygla / ሚውግላ humide / ኡሚድ

ወደ እንግሊዝኛ የተወረሱ አንዳንድ የኖርማንኛ ቃላት፦

አማርኛ እንግሊዝኛ < ኖርማንኛ ፈረንሳይኛ
ቄንጥ fashion / ፋሸን < faichon / ፌሾን façon / ፋሶን
ጎመን cabbage / ካበጅ < caboche / ካቦሽ chou / ሹ
ሻማ candle / ካንደል < caundelle / ካንደል chandelle / ሻንደል
ድሃ poor / ፖር < paur / ፓውር pauvre / ፖቭ
መቆየት wait / ወይት < waitier / ዌቲዬ guetter / ገቴ
ጦርነት war / ዎር < werre / ወር guerre / ገር
Wikipedia
Wikipedia