ከ«ሪፐብሊካን ፓርቲ (አሜሪካ)» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 23፦ መስመር፡ 23፦
* 41ኛው [[ጆርጅ ኤች ቡሽ]]
* 41ኛው [[ጆርጅ ኤች ቡሽ]]
* 43ኛው ጆርጅ ደብሊዩ ቡሽ
* 43ኛው ጆርጅ ደብሊዩ ቡሽ

==ይዩ==

* [[ዴሞክራቲክ ፓርቲ (አሜሪካ)]]
* [[የአሜሪካ ፕሬዝዳንቶች ዝርዝር]]
* [[የአሜሪካ ፕሬዝዳንት]]


==ማጣቀሻ==
==ማጣቀሻ==

እትም በ18:12, 28 ማርች 2011

ስዕል:GOP Logo1.svg
የፓርቲው አርማ

ሪፑብሊካን ፓርቲ (እንግሊዝኛ: Republican Party) በ1854 እ.አ.አ. በፀረ ባርነት ንቅናቄ ተሳታፊዎች የተመሠረተ ፓርቲ ነው። በአሁኑ ጊዜ ካሉት የአሜሪካ ሁለት (ማለትም ዴሞክራቲክን ጨምሮ) ዋና ዋና ፓርቲዎች አንዱ ነው። ይህ የፖለቲካ ፓርቲ በአሜሪካ ሁለተኛውን የተመዘገቡ መራጮች ብዛት ያለው ነው (ከዴሞክራቲክ በ2004 እ.አ.አ. 72 ሚሊዮን ደጋፊዎች ቀጥሎ ማለት ነው)። በ2004 እ.አ.አ. 55 ሚሊዮን የሚደርሱ የተመዘገቡ ድምፅ ሰጭዎች ነበሩት።[1] በዚህም በጥቅሉ ለመምረጥ ዕድሜያቸው ከደረሱ አሜሪካውያን አንድ ሶስተኛውን ያህል ብዛት ያላቸው ደጋፊዎች አሉት ማለት ነው።

በፓርቲው ታሪክ በፕሬዝዳንትነት የተመረጡት ሪፐብሊካኖች ዝርዝር

ከዚህ ፓርቲ ለፕሬዝዳንትነት ከተመረጡት አባላቶች የመጀመሪያው ተመራጭ 16ኛው የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት አብርሀም ሊንከን ሲሆን የመጨረሻው ደግሞ ጆርጅ ደብሊዩ ቡሽ ነበሩ።

ይዩ

ማጣቀሻ

  1. ^ http://www.wisegeek.com/in-the-us-have-there-been-more-democrat-or-republican-presidents.htm