ከ«ኡሩጓይ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: ckb:ئوروگوای
ሎሌ መጨመር: rmy:Uruguay; cosmetic changes
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
'''ኡራጓይ''' በደቡብ ምእራባዊ የ[[ደቡብ አሜሪካ]] ክፍል የምትገኝ ሀገር ናት። 176215 ኪ.ሜ ካሬ የሚሸፍነው የሀገሪቱ የቆዳ ስፋት ለ3.3 ሚሊዮን ሕዝቦች መኖሪያ ነው። [[ዋና ከተማ]]ዋ [[ ሞንቴቪዴዮ]] ትባላለች። የመንግስት መዋቅሯ ፕሬዝዳንታዊ ሪፓብሊክ የሚባለው ሲሆን የሀገሪቱ [[ፕሬዝዳንት]] [[ጆሴ ሙጂካ]] ይባላሉ። የመገበያያ ገንዘቧ [[የኡራጓይ ፔሶ]] ይባላል።
'''ኡራጓይ''' በደቡብ ምእራባዊ የ[[ደቡብ አሜሪካ]] ክፍል የምትገኝ ሀገር ናት። 176215 ኪ.ሜ ካሬ የሚሸፍነው የሀገሪቱ የቆዳ ስፋት ለ3.3 ሚሊዮን ሕዝቦች መኖሪያ ነው። [[ዋና ከተማ]]ዋ [[ሞንቴቪዴዮ]] ትባላለች። የመንግስት መዋቅሯ ፕሬዝዳንታዊ ሪፓብሊክ የሚባለው ሲሆን የሀገሪቱ [[ፕሬዝዳንት]] [[ጆሴ ሙጂካ]] ይባላሉ። የመገበያያ ገንዘቧ [[የኡራጓይ ፔሶ]] ይባላል።


[[መደብ:ደቡብ አሜሪካ]]
[[መደብ:ደቡብ አሜሪካ]]
መስመር፡ 118፦ መስመር፡ 118፦
[[qu:Uruwayi]]
[[qu:Uruwayi]]
[[rm:Uruguay]]
[[rm:Uruguay]]
[[rmy:Uruguay]]
[[ro:Uruguay]]
[[ro:Uruguay]]
[[ru:Уругвай]]
[[ru:Уругвай]]

እትም በ16:16, 7 ኤፕሪል 2011

ኡራጓይ በደቡብ ምእራባዊ የደቡብ አሜሪካ ክፍል የምትገኝ ሀገር ናት። 176215 ኪ.ሜ ካሬ የሚሸፍነው የሀገሪቱ የቆዳ ስፋት ለ3.3 ሚሊዮን ሕዝቦች መኖሪያ ነው። ዋና ከተማሞንቴቪዴዮ ትባላለች። የመንግስት መዋቅሯ ፕሬዝዳንታዊ ሪፓብሊክ የሚባለው ሲሆን የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ጆሴ ሙጂካ ይባላሉ። የመገበያያ ገንዘቧ የኡራጓይ ፔሶ ይባላል።