ከ«ሻይ ቅጠል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: fy:Teeplant
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: mrj:Чӓй (кушкыш)
መስመር፡ 32፦ መስመር፡ 32፦
[[mk:Чајна билка]]
[[mk:Чајна билка]]
[[ml:തേയില]]
[[ml:തേയില]]
[[mrj:Чӓй (кушкыш)]]
[[ms:Pokok Teh]]
[[ms:Pokok Teh]]
[[nds:Teeplant]]
[[nds:Teeplant]]

እትም በ19:08, 14 ኤፕሪል 2011

የሻይ ቅጠል

ሻይ ቅጠል ወይንም «ካሜሊያ ሲኔንሲስ» በመባል የሚጠራዉ ችግኝ ሻይ ለማዘጋጀት የሚጠቅም እና ዓመቱን ሙሉ የሚለመልም ሲሆን ለመጀመሪያ ጊዜ የተገኝውም በቻይና እና በህንድ ነዉ። የሻይ ቅጠል ወፍራም ሲሆን ከለሩ ደግሞ የጥቁር አርንጓዴ ነዉ። የሻይ ችግኝ ነጭ እና ሮዝ አበባም አለው። ይህም አበባ ሽቶ ለመስራት ያገለግላል። በአለማችን ላይ ከ200 የበለጡ የሻይ ችግኝ ዘሮች ይገኛሉ።