ከ«ማንችስተር ዩናይትድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 29፦ መስመር፡ 29፦

1. [[ኢድዊን ቫን ደር ሳር]]
1. [[ኢድዊን ቫን ደር ሳር]]

3. [[ፓትሪስ ኢቭራ]]
3. [[ፓትሪስ ኢቭራ]]

4. [[ኦውን ሃርግሪቭስ]]
4. [[ኦውን ሃርግሪቭስ]]

5. [[ሪዮ ፈርዲናንድ]]
5. [[ሪዮ ፈርዲናንድ]]

6. [[ዌስ ብራውን]]
6. [[ዌስ ብራውን]]

7. [[ማይክል ኦውን]]
7. [[ማይክል ኦውን]]

8. [[አንደርሰን]]
8. [[አንደርሰን]]

9. [[ዲሚታር ቤርባቶቭ]]
9. [[ዲሚታር ቤርባቶቭ]]

10. [[ዋይኒ ሮኒ]]
10. [[ዋይኒ ሮኒ]]

11. [[ሪያን ጊግስ]]
11. [[ሪያን ጊግስ]]

12. [[ክሪስ ስሞሊንግ]]
12. [[ክሪስ ስሞሊንግ]]

13. [[ፓርክ ጂ-ሱንግ]]
13. [[ፓርክ ጂ-ሱንግ]]

14. [[ሃቪየር ኸርናንዴዝ]]
14. [[ሃቪየር ኸርናንዴዝ]]

15. [[ኒማኒያ ቪዲች]]
15. [[ኒማኒያ ቪዲች]]

16. [[ማይክል ካሪክ]]
16. [[ማይክል ካሪክ]]

17. [[ናኒ]]
17. [[ናኒ]]

18. [[ፖል ስኮልስ]]
18. [[ፖል ስኮልስ]]

20. [[ፋቢዮ]]
20. [[ፋቢዮ]]

{{መዋቅር-ስፖርት}}
{{መዋቅር-ስፖርት}}

እትም በ13:22, 4 ሜይ 2011

ማንችስተር ዩናይትድ

ሙሉ ስም ማንችስተር ዩናይትድ የእግር ኳስ ክለብ
ቅጽል ስም(ሞች) ቀያይ ሰይጣኖች
ምሥረታ 1878 እ.ኤ.አ.
ስታዲየም ኦልድ ትራፎርድ
ባለቤት
ሊቀመንበሮች
ዋና አሰልጣኝ (አስተዳዳሪ)
ማልኮም ግሌዘር
ጆል ግሌዘር እና አቭራም ግሌዘር
ሰር አሌክስ ፈርጉሰን
ሊግ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ
ድረ ገጽ ይፋ ድረ ገጽ (እንግሊዝኛ)
A red shirt with a white collar and a white stripe on each sleeve. White shorts with a black stripe on either side. Black socks with red tops and white trim.
የቤት ማልያ
A white shirt with black shoulders and a red pattern on both sleeves. Black shorts with a white stripe on either side. White socks with black tops and red trim.
የጉዞ ማልያ
A black shirt with a shallow blue chevron on the chest. Black shorts with a blue stripe on either side. Black socks.
ሦስተኛ ማልያ

ማንችስተር ዩናይትድእግር ኳስ ቡድን ሲሆን በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ውስጥ ዋና ተካፋይ ነው። የሚጫወተው በራሱ ሜዳ ኦልድ ትራፎርድ ውስጥ ነው። ክለቡ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 18 የሊግ ዋንጫዎችን በማንሳት ሪከርድ ያለው ሲሆን 11 ግዜ የኤፍ ኤ ካፕ ዋንጫ በማንሳትም ታሪክ ያለው ክለብ ነው። በሀብት እና በደጋፊ ብዛት ታላላቅ ከሆኑት የአለማችን ውጤታማ ክለቦች አንዱ ነው። ይህ ቡድን በቅጽል ስሙ ቀያይ ሰይጣኖች ወይም በእንግሊዝኛThe Red Devils በመባል ይታወቃል። ክለቡ የተመሰረተው ቤ.አ.አ. 1878 Newton Heath LYR F.C. በሚባለው የመጀመሪያ መጠሪያው ነበር። ከዚያም የሀገሪቱን ሊግ የተቀላቀለው እ.አ.አ. በ1892 ነበር. ከ1938 እ.አ.አ. ጀምሮ የሀገሪቱ ዋና የእግር ኳስ ክፍል መጫወት (ከእ.አ.አ. 1974-75 አመት በስተቀር) ጀመረ። የአውሮፓን ዋንጫ በእ.አ.አ. 1968 በማሸነፍ እና የሶስትዮሽ ዋንጫን እ.አ.አ. በ1999 በማሳካት የመጀመሪያው የእንግሊዝ ክለብ ነው። እ.አ.አ. በኖቬምበር 6፣ 1986 የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ሰር አሌክስ ፈርጉሰን ይባላሉ።

የመጀመሪያው ቡድን አባላት ዝርዝር

1. ኢድዊን ቫን ደር ሳር
3. ፓትሪስ ኢቭራ
4. ኦውን ሃርግሪቭስ
5. ሪዮ ፈርዲናንድ
6. ዌስ ብራውን
7. ማይክል ኦውን
8. አንደርሰን
9. ዲሚታር ቤርባቶቭ
10. ዋይኒ ሮኒ
11. ሪያን ጊግስ
12. ክሪስ ስሞሊንግ
13. ፓርክ ጂ-ሱንግ
14. ሃቪየር ኸርናንዴዝ
15. ኒማኒያ ቪዲች
16. ማይክል ካሪክ
17. ናኒ
18. ፖል ስኮልስ
20. ፋቢዮ