ከ«ውይይት:ዋናው ገጽ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Page contents not supported in other languages.
ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
መስመር፡ 399፦ መስመር፡ 399፦
Thank you,
Thank you,
[[አባል:WhisperToMe|WhisperToMe]] 22:50, 22 ጁን 2011 (UTC)
[[አባል:WhisperToMe|WhisperToMe]] 22:50, 22 ጁን 2011 (UTC)

:[[Image:Yes check.svg|23px]] Done! [[User:አንዋር|<big><font color="8A0886"><i>'''አንዋር'''</i></font></big>]] [[User talk:አንዋር|<small><font color="088A08">'''እኔጋ..?'''</font></small>]]

እትም በ00:17, 24 ጁን 2011

am: ይህ ገጽ ስለ ዋናው ገጽ ለመወያየት ይጠቅማል። በጠቅላላ ስለ አማርኛው ውክፔዲያ ለመወያያት ወደ ምንጭጌ ይህዱ።

en: This is the talk page for the main page. To discuss the Amharic Wikipedia in general, please go to the Village Pump.

አስተያየት

1) በኔ ግምት ብዙ ጽሁፍ የማናየው ወይም ብዙ ሰው ስለዚህ ድህረ ገጽ አልሰማም ...ወይም ደግሞ ቢሰማም ጥቅሙን አልተረዳም። የገጹን መኖር ለማስረዳት....በውይይቶቻችን ጊዜ ይህን ድረ ገጽ እንደ ክርክር መርቻ ወይም ደግሞ ማጣቀሻ ማቅረቡ ለድሩ እድገት አስተዋጾ ያረጋል። ኢትዮጵያውያን በሚሳተፉበትም የኢንተርኔት ድሮች ሁሉ ዌብሳይቱን ማስተዋወቅ ለዚህ ቤት እድገት አስተዋጾ ያደርጋል።

ፕሮፌሰሮች፣ ዶክተሮች፣ ኢንጂነሮች ...ክቀን 5 ደቂቃቼውን ሰውተው አንዲት ጽሁፍ በቀን ቢያበረክቱ፣ ዩኒቨርሲቲ ለሚሄዱ ተማሪወች ጠቀሜታ ሊኖረው ስለሚችል የድሩም እድገት በዚያው ልክ ይሆናል።

የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲወችን በኢንተርኔት እና ኢሜይል ስለዚህ ጉዳይ ልገናኛቸው ፈልጌ አልቻልኩም። አክሰስ ያላቸው ቢገናኙዋቸው ጥሩ ነው።

2) የድሩ የመጀመሪያ ገጽ ወጥ የሆነ ዲሳይን ቢኖረው ጥሩ ነው። የተተራመሰ ገጽታው ፕሮፌሽናል አያስመስለውም። ይህን ያልኩት ግን ያዘጋጆቹን ለዚህ ቤት መሳካት የሚያደርጉትን ጥረት በማድነቅ ነው።


በውነት ይህ ጽሑፍ ትንሽ ነው. እንዴት ያምሃርኛ ተማሪዎች ይህም ጽሁፍ ማነበብ ይችልላሉ?

አቤቱታ

እስከ ጥቅምት 30 ቀን በአማርኛ ዊኪፔዲያ በ 5 ዓመታት ውስጥ 3416 አርዕስታትን ብቻ ማካተቱ በእውነት ያሳፍራል። እኛ አማርኛ ጸሐፊና ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን ዕውቀቱ አንሶን ነው? ወይስ ዕውቀታችንን ለወገናችን የማካፈል ፍላጎት ስለሌለን ነው፣ ይሄ እፍረት ሊከሰት የቻለው? ኧረ እባካችሁ ወገኖች! እንሳተፍ። በኅዳር ወር ቁጥሩን ቢያንስ 4000 ለማድረስ እንሞክር! ከሌላ ቋንቋዎችም መተርጎም ከቀለለን በዚህም መንገድ ዊኪፔድያችንን እናስፋፋዋለን በጅምር ብቻ የተረሡትንም እናስፋፋቸው።


ወገኖቼ፦ የ'አማርኛ'ችን ዊኪፔዲያ በዛሬ ኅዳር 30 ቀን 3ሺህ አምሥት መቶ አሥራ አንድ ገጾችን አካቷል። በአንድ ወር ውስጥ ዘጠና አምሥት አዲስ ገጾች በመጻፋቸው ሁላችንም ልንኮራበት ይገባናል። ሆኖም የአማርኛችን 'ዊኪፔዲያ' በጽሁፍ ገጾች ብዛት አሁንም የሰማኒያ ሚሊዮንን ሕዝብ እና የታሪካዊ አገርን ትክክለኛ ገጽ የሚያስተባርቅ ይዞታ አይደለም። አንባቢያን፤ ተጠቃሚ እናንተ ወገኖችን አሁንም ለአንባቢ ወገኖችና ለራሳችንም ጥቅም እባካችሁ ትምሕርታችሁን/እውቀታችሁን በዚህ የጋራ ንብረታችን አማካይነት አካፍሉን፤ አስተምሩን እላለሁ።

አውሮፓውያን እዚህ ድረስ ሥልጣኔ የደረሱበት ዋና ስልት የግልን ኃሣብና ዕውቀት በጽሑፍ በመካፈል ነውና፤ እኛስ ከማን እናንሳለን??????እንበርታበት! በታሕሣሥ መጨረሻ ላይ 95 ገጾች ብቻ አይበቁንም!!!!! ከሌላ ቋንቋዎችም በመተርጎም ዊኪፔድያችንን ማስፋፋት የቀለለ መንገድ ነው። በጅምር ብቻ የተረሡትንም እናስፋፋቸው።

ውክፔዲያችንን እናሳድግ

አቤቱታየዬን ከጻፍኩ ጀምሮ እስከዛሬ ኅዳር 9 ቀን ይሄው የውኪፔድያችን አርዕስቶች ቁጥር በዘጠኝ ቀናት በ70 አድገው 3486 ደርሰናል። በዚህ ሂደት እስከወሩ መጨረሻ ድረስ ቁጥሩን 3650 እናደርሰዋለን ማለት ነው። እባካችሁ ለራሳችን እና ለአማርኛ ተናጋሪ/አንባቢ ወገኖች ጥቅም የአርዕስቶቹን ቁጥር መገንባታችንን እናትኩርበት። ከተባበርንበት በትርጉምም ሆነ በአዲስ አስተዋጾዖ በጥቂት ጊዜ ውስጥ 4000 ላይ መድረስ እንደማያቅተን አልጠራጠርም። እንበርታ! አርመንኛ እንኳን 5358 አርዕስቶችን ይዟል!!!!

ወገኖቼ፦ የ'አማርኛ'ችን ዊኪፔዲያ በዛሬ ኅዳር 30 ቀን 3ሺህ አምሥት መቶ አሥራ አንድ ገጾችን አካቷል። በአንድ ወር ውስጥ ዘጠና አምሥት አዲስ ገጾች በመጻፋቸው ሁላችንም ልንኮራበት ይገባናል። ሆኖም የአማርኛችን 'ዊኪፔዲያ' በጽሁፍ ገጾች ብዛት አሁንም የሰማኒያ ሚሊዮንን ሕዝብ እና የታሪካዊ አገርን ትክክለኛ ገጽ የሚያስተባርቅ ይዞታ አይደለም። አንባቢያን፤ ተጠቃሚ እናንተ ወገኖችን አሁንም ለአንባቢ ወገኖችና ለራሳችንም ጥቅም እባካችሁ ትምሕርታችሁን/እውቀታችሁን በዚህ የጋራ ንብረታችን አማካይነት አካፍሉን፤ አስተምሩን እላለሁ።

አውሮፓውያን እዚህ ድረስ ሥልጣኔ የደረሱበት ዋና ስልት የግልን ኃሣብና ዕውቀት በጽሑፍ በመካፈል ነውና፤ እኛስ ከማን እናንሳለን??????እንበርታበት! በታሕሣሥ መጨረሻ ላይ 95 ገጾች ብቻ አይበቁንም!!!!! ከሌላ ቋንቋዎችም በመተርጎም ዊኪፔድያችንን ማስፋፋት የቀለለ መንገድ ነው። በጅምር ብቻ የተረሡትንም እናስፋፋቸው።

Humble request !

Hello Sir,

I see your wikipedia which is your regional language with unicode. One of the best facility of your site is that you can directly write in your language. I just want to know , how to make it possible? I want to use same facility with my site with my language unicode font.

I know English but cant read your language. so please guide me in English.

my email address is neelkant.akl@gmail.com

thanks a lot.

The person who can probably help you with that is User:Tatari, he recently helped ne: to get their interface to do just that. ፈቃደ (ውይይት) 15:59, 19 December 2006 (UTC)

ሰላም ኢትዮጵያውያን።

ሃምሳ ሎሚ ላንድ ሰው ሸክሙ ላምሳ ሰው ግን ጌጡ ነው ይባላል። ይህንን መፅሐፈ-ዕውቀት ስራ በፈታን ጊዜ ጎራ እያልን ባለን ዕውቀት ለመተርጎም ብንሞክር ቀስበቀስ ህዝቡ በቋንቋው ሊረዳው የሚችል የዕውቀት ስብስብ መገንባት እንችላለንና ትርፍ ጊዜአችንና እውቀታችንን በጥቂቱም ቢሆን እንለግስ።

Please do mention what fonts are needed to display the text correctly.

font needed

To get unicode Ethiopic fonts check below

David McCreedy's Gallery of Unicode Fonts for Ethiopic

CODE 2000 Code2000

Ethiopia Jiret self install font only

GF Zemen

font only
self install 9x/Me/NT/2K/XP
self install font, amharic keyboard, manual

Typing help

Typing Help

TITUS Cyberbit

TITUS Cyberbit Basic

Visual Ge'ez

Visual Geez Unicode, Visual Geez Unicode Agazian, Visual Geez Unicode Title


Normally, I would see perfect squares. This time, however, I see skinny little vertical rectangles.—JarlaxleArtemis
I installed it and I still can't see it. 71.107.169.126 22:46, 10 August 2005 (UTC)
  • I haven't tried the above link, but see also the link on this page: Can't see the font?... If you still can't see it, it may be a more technical problem with your version of Windows or Internet Explorer... ራስ ፈቃደ 15:57, 11 August 2005 (UTC)

"ዊኪፔድያ" የሚለው ቃል አጻጻፍ

"ዊኪፒድያ" መልካም ይሆን ነበር ግን የተሠጠው ምልክት ዊኪፔድያ ስላለ ለዚያ አጻጻፍ ቢስማማ ይሻላል። በተረፈ ደህና ነው፤ እኔ "rollback" ያለኝን ኃይል በደንብ ሳላውቅ ሰርቼ አሁን አስተካከልኩት! ፈቃደ 04:12, 30 August 2005 (UTC)

Best growth (#1) for August '05!

Congratulations! በጣም ጎበዝ! Amharic wikipedia went from 6 articles on 1 Aug. to 35 on 1 Sep.; at 483%, that is the fastest growing wikipedia of all for the month. See statistics here: Wikipedia:Multilingual_ranking_September_2005

ፈቃደ 14:44, 3 September 2005 (UTC)

ንዑስ ክፍል

ሰላም በድጋሚ.. ከዚህ በፊት እዚህም መጥቼ ነበር በርግጥ እንዴት ፖስት ማድረግ እንዳለብኝ አላወኩም ነበር ቢሆንም ብዙ መሻሻል ሚገባቸው መጣጥፎችን አይቻለሁ.. እድሜ ይስጠን እንጂ እንነጋገርበታለን ለማንኛውም እንግዶችን አሳትፍልን እስኪ:: አክባሪህ አኒታ

slamta

I have been away for some time from wikipedia due to other engagements I am planning to spend some time contributing. My previous contributions include preparing the main page and the the Amharic wikipedia logo...etc.

I have few things to say about the present organization of the pages.

  • The main page and others need a standard template and needs a lot of work. The amharic page is not quite apealing yet. I have created a main page for amharic wiktionary. We can use templates devloped by other languges and I used the Norwagian side to help me prepare the above. By the way we can develop glossary and standard terms more conviniently on wiktionary.
  • I found quite a few pages including the main page locked so that it can not be edited. This is not very helpfull policy. Especially for languges that do not have that many contributers. Even thogh there is always the danger of vandalsm on wiki pages the sysops can revert a vandalized page with a click of a mouse instead of closing and discouraging many who would drop-in and drop a key information that would be critical for the sucssess of the project. I would like to sujest the present sysops to open all pages for editing.
  • When I was translating the main page I translated "encyclopedia" as "መጽሐፈ-ዕውቀት". On hindsight this is not the right translation. The right translation should have been "መዝገበ-ዕውቀት". This would go nicely with "መዝገበ-ቃላት". I would like an input on this and if it makes sense then we should make the change as soon as posible before the bad translation takes root.
  • The system message page is locked for editing. I do not know if the file is locked by default or sysops locked it. But we need to translate that page as soon as possible. By the way Is there any on who knows if the page has a po file? It would be much easier to run it through a translation memory and edit than writing each translation again. There is a lot of work that has been done for Amharic already. No need to re-envent the wheel.

The job that has been done is wonderfull and I hope we make this project a succesfull one for our people.

መልካም ስራ

Welcome! or should I say Welcome back! I have been meaning to invigorate the Wiktionary for some time and was just on th verge of doing so, when you just barely beat me to it! I will register over there and help out with the excellent start you have made...
Since the Main Page over there (at am.Wiktionary) is open for editing, it's only fair that I unlock the Main Page here as well, so you can work on it... The other መጋቢ, Elfalem, had locked it in September, but I think we can probably deal with any vandalism as you said, as long as it doesn't get too bad... I don't know of any other pages that have been locked; looking at Special:Log/protect you can see that the feature hasn't been used much. Yes, the Mediawiki namespace is already locked by default and IMO should stay that way since it controls the interface... Under the new system, each element of the interface has its own page in the Mediawiki namespace, rather than a single file... however if you have any concrete suggestions for translating or improving any of them, go ahead -- the "Mediawiki Talk" namespace is open, they can be linked to from the above "System messages" page, and I will be sure to see it. We have pretty well finished most of the messages that the average user is liable to encounter when using the site.
As for መዝገበ-ዕውቀት, that makes sense to me, so if you update the logo first, we can make all the appropriate changes elsewhere...

Regards, ፈቃደ 21:29, 12 February 2006 (UTC)


ለፈጣን መልስዎ አመሰግናለሁ.

Then I will be working on the Logo. In mean time the posibilities for the wiktionary are unlimited. The wikipedia page for the letters eg. ላዌ can be a very good starting point for the index page. The multilingual dictionarie is some thing that Ethiopians that spread through out the world can collaborate and create. Week days I will be busy and less active but on weekends and alternate weeks I will be putting some hours in To wiki-pedia-tionary.

regards

new Amharic logo uploaded

I have uploaded new Amhaic logos at 4 6.

The difference between the two is phonetic. For an amharic speaker the sound of ውክፐዲያ is more right than ዊኪፔድያ. ውክሽነሪ፣ ውክመዲያ ፣ etc.

plese delete the other two files uploaded by mistake and update the logo.

regards ተፈራ 10:14, 19 February 2006 (UTC)

ዓላማዎች

Thanks to Purbot creating European year disambiguation articles, we have also today entered the top 100 Wikipedias by number of articles (out of 250 total)! ፈቃደ (ውይይት) 02:14, 22 December 2006 (UTC)

Main Page

I'm sorry for posting this message in English. Please protect the main page because of vandalizm. Thanks. ku:Bangin (admin) / de:Bangin

Congratulations

Congratulations to everyone here on this rapid growth of articles. Keep it up, mates!--Eukesh 02:15, 26 December 2006 (UTC)

ስላም !

Short Translation Request

This week's Collaboration of the Week at the English Wikisource is the writings of Haile Selassie.which includes his letter of ascension - I wonder if you would be able to offer us a free English translation of the Amharic text? It is only a one-page letter, and it would greatly help improve access to Selassie's writings in the English-speaking world :) Much thanks! en:User:Sherurcij


Done ፈቃደ (ውይይት) 02:56, 29 December 2007 (UTC)

interface translation

የአንድ ስልት ወይም የመረብ ገጽ አባላትን በሚገባ ሊጠቅም የሚችለው መልዕክቱ በትክክል ከተላለፈ ነው። ይህም ማለት መልዕክቱን ለማቅረብ የምንጠቀምበት ቃላትና ሰዋሰው ለተጠቃሚ ግራ የማያጋቡ መሆን ይገባቸዋል። በተለይ በአስሊ (ኮምፒውተር)ና ቴክኖሎጂ አማርኛችን እስካሁን በሰፊው በጥቅም ላይ የዋሉ ጽንሰ-ሃሳቦችን የሚገልጹ ቃላት ባለመኖራቸው ትርጉምን ማካሄድ በጣም አስቸጋሪና ስህተትንም ለመስራት ይቀላል። የዊክሜዲያ ፕሮጀክት የአማርኛ ትርጉምም ይህንኑ ችግር መጋፈጡ የማይቀር ነው። ለዚህ ችግር ዋናው መፍትሔ የትርጉምን ስራ በተቻለ መጠን በብዙ ሰዎች በጋራ ማድረግና ነው። ይህም አንደኛ አንዱ ያላወቀውን ጽንሰ ሃሳብ ሌላው ሊያውቀው የሚችል ሲሆን፣ የብዙ ሰዎች ማየት ትርጉሙ መልዕክቱን በሚገባ ያስተላልፍ እንደሆነ ለመፈተሽም ይረዳል። ይህ ዘዴ በሁሉም የስልት(software) ተርጓሚዎች የሚተገበር ሲሆን የመተባበሪያ መድረክ (collaboration platform) እንዲኖረው ያስፈልገዋል። ዊክሜድያም የህ የመተባበሪያ መድረክ በtranslatewiki ላይ አለ። በዚህ ገጽ ላይ ተስተካክሎ በጥራት የተሰራው ትርጉም ወደ ዊክሜድያ ምንጭ ስልት በቀጥታ ይገባል ማለት ነው። ይህ ማለት ማንኛውም ውክሜድያን ለመረብ ገጽ የሚጠቀሙ ሁሉ በአማርኛ ማድረግ ከፈለጉ ይህ ምርጫ ይኖራቸዋል። ከዚያም አልፎ ውክሜድያን የሚጠቀሙ ገጾች ሁሉ ተመሳሳይ የሆነ ገጽታ ስለሚኖራቸው ለመረዳት ይቀላል። አሁን እንደሚሰራው ሁሉም በየፊናው በተለያየ ቃላት መተርጎሙ ተጠቃሚዎችን ግራ ሊያጋባ የሚችል ነውና። በአሁኑ ጊዜ እኔ የአማርኛውን ክፍል ጀምሬ በመተርጎምና ማስተዳደር ላይ እገኛለሁ። የመተርጎም ችሎታና ፍላጎት ያላቸው ወደዚያ ገጽ በመሄድ በመመዝገብ ይህንኑ ስራ መጀመር ይችላሉ። ስራውን በሚገባ ለማቀላጠፍ ምናልባት በችሎታና ብቃት ማደራጀት አስፈላጊ ሊሆን ይችላል። ይህም ማለት ወደ አማርኛ ጥሩ አድርጎ የመተርጎም ችሎታ ያላቸው ከመተርጎም በተጨማሪ አዲስ መጪዎች የተረጎሙትን መከታተልና ስህተቶችን ማረም ያስፈልጋቸዋል ማለት ነው። ለማንኛውም በሂደት ከምንሰራው ስራ እነ ማን ትርጉም ተቆጣጣሪ ሊሆን እንደሚችሉ እናያለን ማለት ነው።

መልካም ስራተፈራ 12:06, 1 January 2008 (UTC)

በጣም ጥሩ ኅሣብ ነው! አመስግናለሁ። በተለይ አማርኛ ለኔ ከሕጻንነት ጀምሬ የተናገርሁ ቋንቋ ባለመሆኑ እኔ በወጠንኩት ጅምር ላይ ብዙ ግድፋቶች የማይቀሩ መሆናቸው እርግጥኛ ስለ ሆነ በጣም አመስግናለሁ። ሁላችን እንተጋበት! ፈቃደ (ውይይት) 14:25, 1 January 2008 (UTC)

፡፡ አመሰግናለሁ ለመልሱ። በአሁኑ ሰዓት እየሰራሁ ያለሁት ቀደም ሲል የተተረጎሙትን ማየትና አንዳንድ ግድፈቶችን ማረም ነው። እስቲ ወደ ገጹ ሂድና ያተደረጉትን ርማቶች አይተህ ሃሳብ ስጥበት። በድጋሚ አመሰግናለሁ። ተፈራ 18:30, 1 January 2008 (UTC)

Translation request

Where do I place translation requests? If these do not already exist, the articles about en:Ethiopian Airlines, en:Ethiopian Airlines Flight 961, and en:Leul Abate should be in Amharic. WhisperToMe 08:57, 16 ፌብሩዌሪ 2008 (UTC)[reply]

Wikipedia:Translation requests - I'll go ahead and copy this over there! Regards, ፈቃደ (ውይይት) 16:03, 16 ፌብሩዌሪ 2008 (UTC)[reply]

ምስጋና ለሁላችሁም!

ምስጋና ለሁላችሁም! I always wondered Wiki in Amharic and did a search and WOW it does exist so excited!! I will contribute as much as I can in the fields of music/arts, sports and my line of work IT.

Thank you very much!

ሌላ ፎንት እንደት መጠቀም ይቻላል ወይ?

ጤና ይስጥልኝ

የዚህ ዊኪ ፎንት ምን ይባላል እባኮት? ሌላ ፎንትስ እንደት መጠቀም ይቻላል ወይ? ለምሳሌ እነ ምወደው ፎንት አቢሲኒካ ሲል (Abyssinica SIL) ሚባል ነው. የዚህ ዊኪ ፎንት ለማንበብ አስቸጋሪ ነው. ለዓይን አይማርክም.

አመሰግናለው!

Small request

Hello! I am a Polish wikipedian and I would like to ask you for your help - writing a new article about former Polish President who won the Nobel Peace Prize in 1983 – Lech Wałęsa. I have looked for his biography in your Wikipedia but without success. Polish Wikipedians will be grateful for your help. Thank you so much in advance! PS you can find the English version of the article here. Best wishes from Poland, Patrol110 22:01, 28 ኦክቶበር 2009 (UTC)[reply]

Hebrew Wikipedia

Has already more than 100,000 articles. If this can be fixed in the main page. Cheers, Ori 16:25, 16 ጃንዩዌሪ 2010 (UTC)[reply]

Hello. Where in your Wikipedia entries can request that they be translated to your language  ? ~ ~ ~ ~

Here: Wikipedia:Translation requests 70.105.7.241 13:47, 10 ማርች 2010 (UTC)[reply]

Photo request

Is anyone around in proximity to Bole Airport in Addis Ababa? If so, would anyone mind photographing the Ethiopian Airlines headquarters to use in the article? The article needs a photo of the headquarters. Thank you WhisperToMe 05:11, 30 ጃንዩዌሪ 2010 (UTC)[reply]

I'm new

Before i start to contribute ስለነዚህ ነጥቦች የተወሠኑ ገለጻዎች እፈልጋለሁ፡

  • በመጀመሪያ ይህ ውክፔዲያ active ነው? [በአሁኑ ግዜ internet (Google) ውስጥ ስለ አንድ ጽሁፍ በአማርኛ ብፈልግ ከዚህ ገጽ መረጃ ማግኘት እችላለሁ?]
  • ለ አማርኛው ውክፔዲያ ምን ያህል ድጋፍ ይደረጋል? (It can be financial, or other)
  • አስተዳዳሪዎቹስ የየት ሀገር ዜጋ ናችሁ? የትስ ነው የምትኖሩት? ስለኢትዮጵያስ ምን ያህል እውቀት ኑሯችሁ ነው አስተዳዳሪ የሆናችሁት? (how is your relation with the founders of the site?)
  • When i try to attach picture ችግር ገጥሞኛል Who are confirmed users?


ሰላም፣ ወደ የአማርኛው ውክፔዲያ እንኳን በደህና መጡ። ጥያቄዎቾን ለመመለስ፦
  • አዎ፣ ይህ ውክፔዲያ active ነው። Google ለፈለጉት ነግር የአማርኛው ውክፔዲያ ጠቃሚ መረጃ አንዳለው ከወሰነ፣ ይህ ውክፔዲያ ከፍለጋዎ ውጤቶች ጋር ይጠቃለላል።
  • የሁሉም ቋንቋዎች ውክፔዲያዎች በWikimedia Foundation ስር ነው የሚተዳደሩት። ሁሉም የገንዘብ ድጋፍ የሚመጣው ከመዋጮዎች (donations) ብቻ ነው። ውክፔዲያ ምንም አይነት ማስታወቂያዎች አያሳይም።
  • በውክፔዲያ ላይ የሚሳተፉ ሰዎች በራሳቸው ጊዜ ያለ ክፍያ ነው የሚሳተፉት። ማንኛው በአማርኛ መጻፍ የሚችል ሰው መሳተፍ ይችላል። ሌሎች አማርኛ የማይችሉ ሰዎችም በተለያዩ መንገዶች ይረዳሉ። አብዛኛዎቹ አባሎች ኢትዮጵያዊ መሆናቸውን መገመት ይቻላል ግን በእርግጠኛነት ማንም አያውቅም። የተለያዮ ሰዎች ሰለ ኢትዮጵያ የተለያየ ዕውቅት አላቸው ግን ሁሉም ተሳትፎ በጣም ጠቃሚ ነው። Most members have no direct relation with the founder of the Wikimedia Foundation. As a person makes useful contributions and gains the trust of the community, they are given more tools on Wikipedia.
  • To upload a picture, I think you have to register by clicking on መግቢያ at the top right corner of any page. Becoming a member also makes it easier to communicate with other contributors and track changes you have made.
I hope I have answered your questions. Please let us know if you have more questions or need further clarification. Elfalem 01:25, 28 ኤይፕርል 2010 (UTC)

Request

Hi. I am a Wikipedian from Nepali Wikipedia. We want to add your language in List of Languages on Nepali Wikipedia. To add your language in List of Languages please click here. Thank you. --Nepaboy15:05, 27 ኤይፕርል 2010 (UTC)

done Elfalem 00:50, 28 ኤይፕርል 2010 (UTC)

About the new improvements made

ከአንድ ቀን በፊት በእንግሊዝኛው ውክፔዲያ ላይ የገፅ እይታ (መልክ) ለውጥ ተደርጓል። የአማርኛው ውክፔዲያ ላይ ተመሳሳይ ለውጥ ቢኖር መልካም ነው። ይህ መቼ ይሆን የሚሆነው?Aniten21 06:52, 14 ሜይ 2010 (UTC)[reply]

ሰላም፤ በገጹ ላይኛ ጫፍ ከብዕር ስምህ ግራ "Try Beta" የሚለውን ቢጫን እንዲህ ያለ ለውጥ ያሳያል ይመስለኛል። ሆኖም ብዙ ምልክቶች በtranslatewiki ላይ ገና ያለ ትርጓሜ ቀርተው አሁን በእንግሊዝኛ ይቆያሉ። ይህንን ሁናቴ ለማሻሻል በtranslatewiki አካውንት መግባት ትችላላችሁ! ፈቃደ (ውይይት) 10:48, 14 ሜይ 2010 (UTC)[reply]
Like Codex said, the new interface has words that are not translated into Amharic. But a bigger problem is that currently you can not type Amharic using the new interface. Elfalem 23:16, 14 ሜይ 2010 (UTC)[reply]

new changes

While I appreciate the contributions, I believe that Hinstein's changes to the main page should be discussed before they are made. For example, the featured article box does not refer to a particular article on the Amharic Wikipedia. I propose that the Main page be reverted to Hgetnet's version. Elfalem 16:33, 10 ሓምሌ 2010 (UTC)

I agree that these changes should be discussed before being made, and I have made some discussion at መለጠፊያ ውይይት:ይህን ያውቃሉፈቃደ (ውይይት) 13:07, 11 ሓምሌ 2010 (UTC)

ሀ፣ ሃ፣ ሐ፣ ኅ፣ አ፣ ዓ፣ ኣ፣ ዐ፣ ሰ፣ ሠ፣ ....

እነዚህና ተመሳሳይ ቃላቶች በርግት በትክክለኛ ሰዋሰው ትክክለኛ የአገባብ ዘዴ እንዳላቸው አውቃለሁ። ነገር ግን ያንን ማጥናትና መተግበር ጊዜ ተሻሚ ስራ ነው። በኔ አስተያየት ዊኪፒድያ እራሱ እነዚህን የተለያዩ የአንድ ፊደል ቅርጾችን ግንዛቤ ውስጥ በማስገባት፣ አንዱን ፊደል ተጠቅመን አዲስ አርዕስት ስነመሰረት፣ በቀጥታ የተለያዩ #REDIRECT በመዝገብ ቃላቱ ቢመሰረቱ ጊዜ እንቆጥባለን። አለበለዚይ ለምሳሌ አጼ ሃይለስላሴ ብቻ ቢያንስ ቢያንስ በ4*2*6*2*2 = በ182 መንገድ ሊጻፍ ይችላል። 182 #REDIRECT በእጅ መጻፍ መቸም የማያዋጣ ስራ ነው። (ያልተፈረመ)

መልስ ስለ ተመሳሳይ ሆህያት፡፡ሆህያቶቹ ለተፍጥሮ ሳይን ጥበብ ሆያቶቹ ላያገለግሉ ይቺላሉ ተዎጥነው የነበሩት ለዚህ ጥበብ አልነበርም። ሆኖም ጊዜ ተሻሚ ስራ ነው የተባለው አስትያየት ትክክል አይደለም ፡አንድን ሆህያት በጅ ለመጻፍ ታይፕ ለማድርግ ምን ያህል ጊዜ የዎስዳል? እስቲ እባ ክዎ ዪህ አስተያየት የርስዎ ብቻ አይደለም ብዙ ሰው የሚሰነዝረው አስተያየት ነው። እና እንዼት ጚዜ እንደሚዎስድ ያብራሩልን? እኔ እንደ ምገምተው ከሆነ የነገሩን ምስጢር ባለመርዳት ነው ብዬ አምናለሁ።
ግ እዝ አማርኛ ሆህያቶቺን የሚጠቀምባቸው ለድምጽ ምልክትነት ብቻ አይደለም፡ ፊደላትን ራስቸዉን የቻሉ ፍች እና ትርጎም ምስጢር ናቸው ፡ ብዙ ቋንቋዎች ይህ አይነት ኳሊቲ የላቸዉም፡፡ ይህን ኳሊቲ ካጠፋነው ሌላ ትርጉም የለዉም መደህየት ብቻ ነው፡ አቶ ህዲስ አለማየህ ገንቢ ብቻ አልነበሩም ያዋቂ አጥፊም ግለሰብ ነበሩ፡ የሳቸው ቃል የፈጣሪ ቃል ህግ አይደልም፡፡ በዚህ ጉዳይ ላይ ትክክል እንዳልነበሩ ጨክኖ መናገር አስፈላጊ ነው። አስትየታቸው መሻር አለበት ተገቢም ነው። (ያልተፈረመ)

ዊኪፒዲያን ለማሳደግ

በመጀመሪያ የከበረ ሰላምታ ይድረሳችሁ

ዊኪፒዲያን ለማሳደግ ጥረታችን መቀጠል አለበት። ፈጠራችንንም መጠቀም አለብን እላለሁ ይሀንንም ስል ሰዎች ወደ ዊኪፒዲያ ካልመጡ እኛ ወደ እነሱ መሄድ አለብን አላለሁ። በሳይበሩ አለም ፓልቶክ የሚባል የድምጽ እና ቪዲዮ እንዲሁም በጽሁፍ መወያያ ክፍል እንዳለ ሁላችንም እናውቃለን። ስለዚህ እኛ ፓልቶክ ክፍል ከፍተን የማንሞክረው ለምንድነው? ለምሳሌ ያክል በቀጥታ ወደ ዊኪፒድያ ትልልቅ ጽሁፎች እንዲተረጉሙ ከመጠየቅ ይልቅ በመጀመሪያ በጋራ ሁሉም ሊሳተፍበት የሚችል ለምን እንግሊዝኛ እና አማርኛ መዝገበ ቃላት ለማሰናዳት አንሞክርም? እንደኔ ግምት ይህ ብዙ እውቀት የሚጠይቅ ጉዳይ አይደለም from A - z ከ ኤ እስከ ዜድ ድረስ በቀላሉ ቃሎችን ቢጻፉ ትርጉማቸውን የሚያውቅ ሰው ትርጉም ሊሰጣቸው ይችላል ውጤቱን እዛው ያዩታል ስለዚህ የሚሳተፉ ይመስለኛል። ስለዚህ በሳምንት ሁለት ቀን ቅዳሜ እና እሁድ ይህን ብናደርግ ምን ይመስላችኋል? ጊዜ ማባከን አያስፈልግም የፊታችን ቅዳሜ እና እሁድ ለመሞከር እቅድ አለኝ ምን ይመስላችኋል?

አስተያየታችሁን እፈልጋለሁ ቢሆንም ባይሆንም መሞከር አለበት ባይ ነኝ። Samson25 03:09, 3 ኦገስት 2010 (UTC)[reply]

በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው! ወደፊት ምናልባትም የዊኪፒዲያ ክበብ ከፍተን መገናኘትና ምናልባትም ለጥናት ወደኢትዮጵያ ሄድን ፎቶወችና ጽሁፎች እናሰባስባለን የሚል ሃሳብ አለኝ። ግን መጀመሪያ ቁጥራችን መጨመር አለበት።

Hgetnet 04:01, 3 ኦገስት 2010 (UTC)[reply]

ሰላም Hgetnet የማይቻል ነገር እዚህ ምድር ላይ የለም ዋናው ሀሳቡ ነው። ፡Samson25 04:07, 3 ኦገስት 2010 (UTC) 1 ሴብቴንበር 2010 ማንኛዉ ጅማሬ አስቸጋሪ ነው የሚባል ተረት አለ ። እንድያድግ ጊዜ ስጡት ፡ ግን በየቀኑ መመገብ አለበት፡ እኔ በድሜዬ ህልቆ መሳፍርት የሌላቸው የተፍጥሮ ሳይን ያጠኑ ሰው አይቻለሁ። አብሾች ። የሙያ ማህበርም አላቸው ፡፡ለምሳሌ የ አኢትዮጵያ ኬሚስቶች ማህበር አለ የ ኢንጅነሮቺም ማህበር ስይኖር አይቀርም ውዘተ ፡በሙያ ማህበር ብትቀርቧቸው ምን አል? ከዚህም በተረፈ አ.አ ዩ ኒቨርሲቲ ብዙ የተጠኑ ጥናቶች መጽሃፍ ቤቶች ዉስጥ አሉ ዩኒቨርስቲውን ብታነጋግሩት ጥሩ ዪመስለኛል። ከሁሉም ከሁሉም ባጀት ያስፈልገዋል፡ ሌሎች ዊኪዎች ፕሮፌሺናል ባለሙያተኞች ይመስሉኛል የሚሰሩት። አንዱን አስቸጋሪዉን ዎንዝ ተሻግርቺሁታል የተቀሩት ሞልተው ይጠብቋችኋል ቀርጣቺሁ ተሰናዱ።ለምን ባንድ ጊዜ እንድ እንግሊኛው ውይም አንደ ፈረንሳዩ አልሆነም ብለው የሚያለቅሱትን ስዎች አግሏቸው ።[reply]

ማያያዣ

  • እንጨት እንግሊዝኛው ውክፔዲያ ጋር አልተያያዘም።
  • [[መደብ:ግንባታ]] ከእንግሊዝኛው Categoy ጋር አልተያያዘም። Mezez

የስራ ክፍፍልን በተመለከተ

ሰላም፡ በሌሎች ዊኪፔዲያዎች እንደሚታየው አባላቶች በተለያዩ ዘርፎች ትኩረት አድርገው ሲሰሩ ይታያሉ። በአማርኛችንም ዊኪፔዲያ ላይ ተመሳሳይ ነገር ብንጀምር ምን ይመስላችኋል? በሚቀርበን የስራ ዘርፍ፤ ለምሳሌ Hgetnet በሂሳብ ወይም ሶፍትዌር ወይም ተረት እና ምሳሌ፣ Elfalem በሰዎች፣ ጥበብ (ሙዚቃ፣...)፣ ፈቃደ በሀገራት፣ ልዩልዩ... ሌሎች አባላቶችም ወ.ዘ.ተ.... ይህን ድልድል እንደማሳያ እንጅ ይሁን ማለቴ አይደለም። ነገር ግን እንዲህ ያለው ክፍፍል ካለ በአባላት መካከል ብርቱ ፉክክር ይኖራል። ይህም ለስራው ማደግ ከፍተኛ አስተዋፅዖ ይኖረዋል ባይ ነኝ። በዚህ ላይ ተወያይተን በሚመቸን መደቦች ይዘን ብንሰራ መልካም ይመስለኛል። Aniten21 06:22, 7 ዲሴምበር 2010 (UTC)[reply]

hello: Aniten21 ያሉት ላይ ሀሳብ ለመጨመር ፈለኩ. እሳቸው ያሉት እውነት የሚሆን በኔ ግምት ይህ project ትልቅ ደረጃ ሲደርስ ይመስለኛል. አሁን እንደማየው contribute የሚያደርጉት ውስን አባላት ናቸው. እነዚሁን አባላት በተወሰነ መደቦች መገደብ አስፈላጊ አይመስለንም. Mezez 09:48, 7 ዲሴምበር 2010 (UTC)[reply]
ሰላም፣ ይህ ገጽ ምናልባት ጠቃሚ ይሆናል። ብዙ እስታቲስቲክ ያሳያል፣ በተለይ 3ኛው እስታቲስቲክ ስንት አባላት ከ5 ጊዜ በላይ በየወሩ እንዳዘጋጁ የሚያሳይ ነው። ባለፈው ኦክቶበር ወር፣ 9 አዛጋጆች ብቻ ከ5 እርማት በላይ በለጡ። ይህም ከ5 አመታችን በሙሉ ላይ የበለጠው ቁጥር ነው። ስለዚህ በአንድ ወር የተሳተፉትና የተለመዱት አዛጋጆች ቁጥር ገና አነስተኛ ሆኖ ያመልክታል። ወደዚህ የተሳቡት ቋሚ አቅራቢዎች ቁጥር ወደ መቶ ያህል ሲቀርብ፣ መዘዝ አንዳሉ በየዘርፉ መደለደል ማሰብ ጥሩ ይመስለኛል። ፈቃደ (ውይይት) 14:31, 7 ዲሴምበር 2010 (UTC)[reply]

ሰላም፡ ሀሳቤን ስለደገፍክ እና እስታትስቲክሱን አይቼ ሀሳቤን እንዳጠናክር ስለረዳሀኝ ፈቃደ አመሰግናለሁ። Mezezም ይህን መረጃ አይተው ሀሳባቸውን እንደሚቀይሩ አልጠራጠርም። ምክንያቱም ራሳችን የተሻለ ዕውቀት የያዝንበትን ዘርፍ ስለምናውቅ እነዚያን መደቦች ለማጠናከር ተግተን እንሰራለን። በዚህም ፉክክር ይኖር እና ስራውም በዚያው መጠን ያድጋል። ሌሎችም አባላቶች ጉዳዩን ይዩት እና ሀሳባቸውን ከሰጡን በኋላ ወደ መደልደሉ እንሄዳለን። አመሰግናለሁ።Aniten21 16:11, 7 ዲሴምበር 2010 (UTC)[reply]

ሰላም፣ Aniten21 እኔ እንደሚመስለኝ Mezez እና ፈቃደ የሚሉት በዚህ ውክፔዲያ ላይ ተሳትፎ ከሌሎች ጋር ሲተያይ በጣም ትንሽ ነው ስለዚህ ለመደልደል ገና ነን። እኔም ከመከፋፈላችን በፊት በደንብ እንደግ ነው የምለው። Elfalem 16:48, 7 ዲሴምበር 2010 (UTC)[reply]

ሰላም፣ አሁን ባለንበት እድገት የቋሚ አቅራቢዎች ቁጥር ወደ መቶ የሚጠጋበትን ጊዜ ማሰብ የሚከብድ ነው። ሀሳባቸውን ያልሰጡ ዋና አባላት እንዳሉ አውቃለሁ፤ ነገር ግን ይህን ሀሳብ ሌሎቻችሁ የማትደግፉት ከሆነ እና የ'ኔ ብቻ ከሆነ በዚሁ ብገታው ይሻላል። አመሰግናለሁ። Aniten21 17:04, 7 ዲሴምበር 2010 (UTC)[reply]

ሰላም አንዋር፡ ውክፒዲያ መሳተፍ ስጀምር በርግጥም በሂሳብና በሳይንስ እንዲሁም በፍልስፍና ላይ ጽሁፍ ለማቅረብ ነበር። ሆኖም ግን በተመክሮ እንደተረዳሁት በውክፒዲያ ብዙ ተሳትፎ ስለሌለ መሰረታዊ እውቀቶች (ከታሪክ፣ ፖለቲካ፣ ሂሳብ፣ ፍልስፍና ወዘተረፈ..) ስለሚጎሉ ከላይ ከፍተኛ ጽሑፍ ለማቅረብ አዳጋች ነው። እሚገርምህ ነገር ሁሉ ነገር ከሁሉ ነገር ጋር የተያያዘ ነው፣ የኮምፒውተር ውስጣዊ አደረጃጀት በርግጥም ከአሜሪካን የፖለቲካ ስርዓት ጋር ምንም ልዩነት የለውም። ስለሆነም በሁሉ አቅጣጫ መሳተፍ ግድ ይላል። አለበለዚያ ስለኮምፒውተር መዋቅር ዝም ብለን ብንጽፍ በርግጥም አርቲፊሻልና ለታይታ ይሆናል። ሌሎች እንዳሉት፣ የውክፒዲያው አለመጎልመስ ሁላችንም በምንችለው ሁሉ እንድንሳተፍ ግድ ይላል። ብዙ ተሳታፊወች ሲኖሩ አንተ ባልከው መልኩ እንደሚቀየር ጥርጥር የለኝም፡፡ ጥሩ ሃሳብ ነው፣ ግን ጊዜው አልደረሰም። Hgetnet 17:15, 7 ዲሴምበር 2010 (UTC)[reply]

አዎ Hgetnet፤ የሁላችሁም ሀሳብ በአንድ በኩል ከሆነ የ'ኔ ብቻ የተለየ አቋም መያዝ አስፈላጊ ባለመሆኑ እና ያቀረባችሁትም ሀሳብ ከበቂ በላይ አሳማኝ በመሆኑ የናንተኑ ጎራ ተቀላቅያለሁ። አመሰግናለሁ።Aniten21 20:23, 7 ዲሴምበር 2010 (UTC)[reply]

መጣጥፍ

አባል:196.29.161.85/ጅምር ድርሠት ገፅ ላይ ብትወያዩበት መልካም ነው።Aniten21 13:24, 23 ዲሴምበር 2010 (UTC)[reply]

ፈቃደ you google good! ለሌላ ጊዜ google ማድረጌን አልረሳም።Aniten21 18:10, 24 ዲሴምበር 2010 (UTC)[reply]

Codex, Elfalem, Bulgew & Aniten

፩. ሰላም Codex, Elfalem, Bulgew & Aniten፣ አዲስ ገቢወች በቀላሉ እንዲረዱት በማሰብ አዲስ ለውጥ በዋናው ገጽ ላይ አከናውኛለሁ። መታረም ያለበት ነገር ካለ እንወያይ። Hgetnet 02:29, 9 ፌብሩዌሪ 2011 (UTC)[reply]

በተረፈ፣ የግዕዝ ቋንቋ ውክፒድያ እንደማይከፈት ስልተረዳሁ፣ የግዕዝ ክፍል ከፍቻለሁ። ችግሩ እኔ ግዕዝ ብዙ ስለማላውቅ፣ ግዕዝ የሚችሉ ቢሳተፉበት?

A Proposal

Guys, I propose the following. When new comers contribute an article, we put their article under a category called [[መደብ:ጀማሪ]]. Then, since they will inevitably make mistakes, we let them make mistakes but encourage them to correct it with proper guidance. If they have not made the proper correction we can easily delete their article, say, after a week. Since we have put the article in a category, we can always trace it back. This way, we can make participation at wikipedia much easier.

What do u think?Hgetnet 12:13, 18 ፌብሩዌሪ 2011 (UTC)[reply]

I don't know of any other wikipedia that takes such steps, so it does sound a little extreme, and we don't really want to do anything that might discourage newcomers, which I think putting their articles in a separate category might do. Also, we wouldn't need that to track them, because the software does this for us pretty well... We can get all recent edits by newly created accounts; all recent edits by anonymous users; and all new articles showing the ones haven't been checked yet in yellow. Since you are an admin, the unchecked articles on that last link should show up in yellow - and you can even mark it as checked (or 'patrolled') by clicking the new article and looking for a little button in the lower right that says [ይህን ገጽ የተመለከተ ሆኖ ለማሳለፍ]...
Between those three automated tools, it doesn't look like new users are doing any activity that the more experienced editors can't handle already! Having to add a category 'beginners' for all beginners seems like extra work, besides making the beginner perhaps feel uncomfortable, but if you ever do see an article that needs a lot of work, there is already a template {{wikify}} you can put on it, that automatically adds the category መደብ:ልምድ የመከተል ጥያቄዎች...! With regards, ፈቃደ (ውይይት) 14:33, 18 ፌብሩዌሪ 2011 (UTC)[reply]
Thanks for the tools, they are useful. I did not know the last one, I will use it. Here is the problem I am trying to solve. I have seen new comers writing the title of their new article and writing few sentences or no sentence at all in the body but post it anyway. I understand their frustration because although with practice we get used to it, it is a very difficult process from downloading the appropriate font to typing Amharic on an English/Latin keyboard; much less typing a complete article. When a process is too difficult, most of us like to take a break and come back some other time and get on with it. But if the articles are deleted, then the new comers will have no chance to improve upon their work. As a result the participation goes down. In short, I think we should give new comers a chance to improve upon their own work. I understand this can lead to very dirty wikipedia full of trash but if we have a way of tracing all the new articles at any given time, then we can always clean it at specified intervals. Hgetnet 15:41, 18 ፌብሩዌሪ 2011 (UTC)[reply]
For example let us say we created 12 categories for each month and we collect all inappropriate posts of new comers by month. So if we collect all the inappropriate articles of February መደብ፡ ፌብሩዋሪ ጀማሪ, we can review them in march and if none of them have improved in quality we can delete them. We can cycle through the same category at any given year so we dont have to reinvent anything. This way we give a chance for new comers to make mistakes and learn from their errors for a month.
Hmmm... The closest category we have at the moment to such a category, is መደብ:ልምድ የመከተል ጥያቄዎች... it has collected 8 pages that are basically what I think you are describing, 'inappropriate posts'. Not really enough to break them down by month, but maybe we could, if traffic were to get much thicker at some point. Don't you think we could work with that already existing category (it comes with adding መለጠፊያ:wikify), and continue add any other articles that need help to it with this template? Regards, ፈቃደ (ውይይት) 17:06, 18 ፌብሩዌሪ 2011 (UTC)[reply]

Main page design

First, thank you Hgetnet for all the effort you put into designing the main page. I just would like to suggest a couple of things. One, it might be better to use a toned down color instead of red, which I think doesn't go with the rest of the page. Two, in the beginners area, I think we should just have the "መልመጃ ፩" and "ተጨማሪ" tabs because the other two (አርትዖ and ፊደል) greatly disrupt the layout of the page and there is already a significant amount of text on the page. Lastly, I think the idea of a Ge'ez wiki is great but I don't think it should be a subset of the Amharic wikipedia. Perhaps in the future, if we have a much larger community, we can start the process of establishing an independent Ge'ez wiki. Elfalem 03:51, 2 ማርች 2011 (UTC)[reply]

Hello Elfalem፣ thanks for the feedback
1- You are right. I disliked the busy look, that is why I experimented with various designs. I have one design in my user page using a toned down green but it looks cold. This is the same issue I had with the purple design. The red is too lively and busy. I am thinking of blue. I will do that when I get time but if you could go to my user page and look at the green design and comment on it.
2- I agree. Too much text is distracting. I will see by how much I can reduce it.
3- On Geez Wiki:3 things
many Ethiopian documents that exist before the 19th cent. are in Geez. It is useful to know the language
there will not be an independent Wikipedia for Geez because it does not qualify as its number of speakers are well below the cut off point. Wikipedia is already threatening to shut down the Afar wiki, so chances for Geez are grim.
other Wikipedias have a similar wiki in which the classical and modern languages coexist. Creating a Geez wiki has precdent.
However, the issue right now is we have no participants. If this persists, I will definitely nix it.Hgetnet 05:45, 2 ማርች 2011 (UTC)[reply]

I like the changes you've made to the main page layout and completely agree with color choices. The only thing that I suggest is that I don't think we should have the መልመጃ tabs because the contents in "አርትዖ" and "ፊደል" tabs are full pages by themselves. Therefore clicking on those tabs seriously breaks the layout of the page. I recommend just linking to those pages. Regarding Ge'ez, do what you feel is right. But if the situation is that we have a good number of Ge'ez documents, then we can think about a Ge'ez wikisource which in my opinion is a lot more easier to maintain than a wikipedia. Elfalem 21:07, 2 ማርች 2011 (UTC)[reply]

Congrats!

የ Māori ዊኪፔዲያን በመብለጥ 113ኛ ላይ ተቀመጥን[[1]]። እንኳን ደስ ያላችሁ!አንዋር 18:24, 22 ማርች 2011 (UTC)[reply]

Article request: District of Columbia Schools

Based on http://dcps.dc.gov/DCPS/amharic, would someone mind making an Amharic version of en:District of Columbia Public Schools at ዲሲ የሕዝብ ትምህርት ቤቶች? Thanks WhisperToMe 23:26, 24 ማርች 2011 (UTC)[reply]

* ተደርጓልአንዋር 06:17, 25 ማርች 2011 (UTC)[reply]
Thank you very much :) WhisperToMe 07:49, 25 ማርች 2011 (UTC)[reply]

Article requests: ET 961 and ET

I have two more stub requests:

Would anyone mind starting Amharic stubs for them? Thank you, WhisperToMe 16:11, 25 ማርች 2011 (UTC)[reply]

* ተደርጓልአንዋር 17:02, 25 ማርች 2011 (UTC)[reply]

Cheers!

Welcome to 7000!

One more article request: Seattle Public Schools

Can anyone tell what the Amharic name of en:Seattle Public Schools is by looking at http://www.seattleschools.org/area/bfc/amharic/Amharic%20Services.htm ? And would someone mind making an article on Seattle Public Schools in Amharic? Thanks WhisperToMe 14:08, 27 ማርች 2011 (UTC)[reply]

One more thing - http://www.seattleschools.org/area/bfc/tigrigna/Tigrigna%20Services.htm has the name in Tigrigna (another language in Ge'ez). Could someone mind figuring out where and what the Tigrigna name is? Thanks, WhisperToMe 14:11, 27 ማርች 2011 (UTC)[reply]

The only mention of the name I saw, is near the bottom where it lists contact info, it uses ስያትል ትምህርት ቤት ሂድ ስታርት meaning "Seattle Schools Head Start" (the word 'public' is omitted); similarly in Tigrinya it says in the same place ስያትል ቤት ትምህርቲ ሂድ ስታርት meaning the same. ፈቃደ (ውይይት) 15:12, 27 ማርች 2011 (UTC)[reply]
In that case, see if it shows up in any of these Amharic forms: http://www.seattleschools.org/area/bfc-loc/localized-forms.dxml?listpath=/amharic053/
The Tigrigna forms are at http://www.seattleschools.org/area/bfc-loc/localized-forms.dxml?listpath=/tigrigna092/
Thank you WhisperToMe 18:25, 27 ማርች 2011 (UTC)[reply]

In the forms, I found የስያትል ህዝባዊ ትምህርት ቤቶች (twice) and የስያትል መንግስታዊ ትምህርት ቤቶች (once), both can be taken to mean public schools. But to an Amharic speaker, I believe the second one is more intuitive. Elfalem 20:28, 27 ማርች 2011 (UTC)[reply]

In that case, please use the one that you think is best, and redirect the other name to the best name. Please start a Seattle Public Schools stub at the location of the best name (የስያትል መንግስታዊ ትምህርት ቤቶች). Thank you, WhisperToMe 22:20, 27 ማርች 2011 (UTC)[reply]
It has been done. Thank you so much, Elfalem! WhisperToMe 05:38, 31 ማርች 2011 (UTC)[reply]

፡ I think I found the Tigrigna name - "ሲያትል መንግስታዊ ኣብያተ ትምህርቲ" on the first page of http://www.seattleschools.org/area/discipline/SRR-Tigrigna.pdf WhisperToMe 01:39, 29 ማርች 2011 (UTC)[reply]

Main page design

ሰላም፣ የዋናው ገፅ ዲዛይን ላይ የተደረጉ ለውጦች መልካም ናቸው፤ ነገርግን የተወሰኑ ነገሮችን ማለት እፈልጋለሁ፡

  • የኋላ ቀለምን በተመለከተ ያለው ደማቅ ግራጫ ቀለም ወደ ቀላል ግራጫ አልያም እንደ Tea greenLight Blue ያሉ ለገፁ ጥሩ እይታን በሚፈጥሩ ቀለሞች ቢቀየር፣
  • ድንበሩ ዙሪያ ያለው ሰማያዊ መስመር ውፍረት ቢቀነስ እና ቀለሙም የኋላ ቀለሙን በጣሙን የማይቃረን እና ቀለል ያለ ቢሆን፣
  • የመደቦች ዝርዝር እና የዕለቱ ምርጥ ስዕሎች የሚሉት የመለጠፊያ ርዕሶች በጥቁር ቀለም ቢሆኑ እና ምንም ዓይነት ጥላ ባይኖራቸው፣
  • የሥራ እህቶች የሚለው መለጠፊያ ከገፁ ታች መጨረሻ ላይ ወደጎን ሰፊ ተደርጎ ቢቀመጥ (ዋናው ገፅን ወደ ጎን ስለሚያጣብብ)፣
  • ዋናው ገፅ፣ መልመጃ እና የሕጻናት ዊኪ የሚሉት ክፍሎች በTab መልኩ ሳይሆኑ ከላይ በቀላሉ የተቀመጡ ቢሆኑ እና የኋላ ቀለማቸው ከአከባቢው ጋር የሚጣጣም ቢሆን፣

በአጠቃላይ በዋናው ገፅ ላይ ለምታደርጉት ለውጥ በዕውነት ምስጋና ያንሳችኋል። የናንተንም ሃሳብ ጨምሩበት እና የተሻለ ዋና ገፅ ቢኖረን መልካም ነው። አንዋር 23:24, 19 ኤይፕርል 2011 (UTC)

ሰላም አንዋር፡ ያቀረብካቸውን ሃሳቦች ግምት ውስጥ በማስገባት አዲስ ዲዛይን ሰርቻለሁ። ዲዛይኑን አባል ገጼ ውስጥ ታገኘዋለህ። በኔ በኩል አንድ አንዶቹ ለውጦች ጥሩ ናቸው ሌሎቹ ደግሞ ለሌላ ጊዜ ቢቆዩ እመርጣለሁ። ሆነም ቀረም ምን ቢሻሻል፣ ምን ቢቀር ጥሩ እንደሆነ፣ ሌሎች አባላትም፣ Bulgew, Codex & Elfalem የበለጠ አስተያየት ቢሰጡ ስራውን ያቃልላል። Hgetnet 10:32, 20 ኤይፕርል 2011 (UTC)

Article request: Mohamed Amin

Hi again! Would anyone like to try to write an article on en:Mohamed Amin? Amin, a Kenyan journalist, is well known for exposing the Ethiopian famine to the world and for being a famous journalist in Africa. He also was the editor of the Ethiopian Airlines in-flight magazine, and he died on ET961 in 1996. Amin is a very important figure in Ethiopian history, and he needs an article in Amharic. Thank you WhisperToMe 13:00, 20 ኤይፕርል 2011 (UTC) Done Hgetnet 11:50, 23 ኤይፕርል 2011 (UTC)

Thank you so much! WhisperToMe 17:32, 23 ኤይፕርል 2011 (UTC)

Yet another request: Ethiopian Civil War

Does anyone have any plans to start a stub on the en:Ethiopian Civil War? It seems like a very important event in the country's history that needs to be documented on here WhisperToMe 05:42, 28 ኤይፕርል 2011 (UTC)

Amharic font

ዋናው ገፅ መጀመሪያ Load እንዳደረገ ፈልግ የሚለው ላይ እንግሊዝኛ ብቻ ነው የሚፅፈው ይመስለኛል። ይህ ሰሞኑን የመጣ ለውጥ ነው። ምናልባት በተለያዩ ኮምፒውተሮች እና ሶፍትዌሮች ላይ ስለሞከርኩት ነው። Do something. አንዋር እኔጋ..? 19:28, 6 ሜይ 2011 (UTC)[reply]

እኔም ዋናው ገፅ ላይ የመፈለጊያው ሳጥን በእንግልዝኛ ብቻ እንደሚጽፍ አስተውያለው። ምክንያቱ ምን እንደሆነ አላውቅም ግን የሚመስለኝ አዲሱ የውክፔዲያ ሶፍትዌር ነው (Mediawiki 1.7)። Elfalem 21:29, 7 ሜይ 2011 (UTC)[reply]

Article request: Ministry of Transport and Communications

Hi, guys. I have another request. en:Ministry of Transport and Communications (Ethiopia) needs an article in Amharic. http://www.motac.gov.et/subsite/amharic/default.aspx is the webpage in Amharic. http://www.motac.gov.et/subsite/default.aspx is the English page. Thank you, WhisperToMe 06:07, 7 ጁን 2011 (UTC)[reply]

Done Hgetnet 01:46, 11 ጁን 2011 (UTC) ፡ Thank you WhisperToMe 06:27, 13 ጁን 2011 (UTC)[reply]

Article request: library

The Amharic Wikipedia could have an article on the "library" I suggest using File:Bibliotheque Awra Amba.jpg ("New library built in 2007 of the Awra Amba community, Ethiopia") as the lead picture Thank you, WhisperToMe 22:50, 22 ጁን 2011 (UTC)[reply]

Done! አንዋር እኔጋ..?