ከ«ህይወት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «በ[[ዩጋንዳ የሚገኙ እፅዋት|thumbnail|275px|right]] '''ሕይወት''' ወይም '''ሂወት''' ሊባል ይ...»
(No difference)

እትም በ10:43, 2 ጁላይ 2011

ዩጋንዳ የሚገኙ እፅዋት

ሕይወት ወይም ሂወት ሊባል ይችላል፣ ነገሮች ራሳቸውን ችለው እና የህይወት ክንውን አድርገው በራሳቸው እንዲኖሩ የሚያደርግ እና ህይወት ከሌላቸው እንዲለዩ የሚያደርግ ነው። ይህ ሁኔታ ሞት እስከሚከተል ድረስ ወይም ይህንን ሂደት እንዳያደርጉ እክል እስከሚገጥማቸው ድረስ ይቀጥላል። ሥነ-ህይወት የሚባለው የሳይንስ ዘርፍ ስለ ህይወት እና ህይወት ያላቸው ነገሮች የሚያጠና የትምህርት ዘርፍ ነው።