ከ«ሐምሌ ፭» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ሐምሌ ፭''' ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፭ኛው ቀን ሲሆን የክረምት ወቅት ፲ኛው ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 4፦ መስመር፡ 4፦
==[[ታሪካዊ ዓመት በዓላት ወይም ማስታወሻዎች|ታሪካዊ ማስታወሻዎች]]==
==[[ታሪካዊ ዓመት በዓላት ወይም ማስታወሻዎች|ታሪካዊ ማስታወሻዎች]]==


*[[1533|፲፭፻፴፫]] ዓ/ም - [[ኢትዮጵያ]]ን ለመርዳት የተላከው የ[[ፖርቱጋል|ብርቱጋል]] ሠራዊት በዕለተ [[ቅዳሜ]] [[ምጽዋ]] ላይ አረፈ። ክረምቱንም ካሳለፈ በኋላ [[ሰብለ ወንጌል|እቴጌ ሰብለ ወንጌል]] ወዳሉበት ተጓዙ።
*[[1533|፲፭፻፴፫]] ዓ/ም - [[ኢትዮጵያ]]ን ለመርዳት የተላከው የ[[ፖርቱጋል|ብርቱጋል]] ሠራዊት በዕለተ [[ቅዳሜ]] [[ምጽዋ]] ላይ አረፈ። ክረምቱንም ካሳለፈ በኋላ የ[[ልብነ ድንግል|ዓፄ ልብነ ድንግል]] ሚስት ከነበሩት [[ሰብለ ወንጌል|እቴጌ ሰብለ ወንጌል]] ወዳሉበት ተጓዙ።


*[[1967|፲፱፻፷፯]] ዓ/ም - [[ሳን ቶሜ እና ፕሪንሲፔ]] ደሴቶች ከ[[ፖርቱጋል|ብርቱጋል]] ነፃነታቸውን አወጁ።
*[[1967|፲፱፻፷፯]] ዓ/ም - [[ሳን ቶሜ እና ፕሪንሲፔ]] ደሴቶች ከ[[ፖርቱጋል|ብርቱጋል]] ነፃነታቸውን አወጁ።

እትም በ12:07, 10 ጁላይ 2011

ሐምሌ ፭ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፭ኛው ቀን ሲሆን የክረምት ወቅት ፲ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፷፩ ቀናት፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፷ ቀናት ይቀራሉ።


ታሪካዊ ማስታወሻዎች


ልደት

ዕለተ ሞት

ዋቢ ምንጮች


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ