ከ«ሎሜ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
r2.6.5) (ሎሌ መጨመር: mrj:Ломе, pnb:لوم
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: ckb:لۆمێ
መስመር፡ 19፦ መስመር፡ 19፦
[[bs:Lomé]]
[[bs:Lomé]]
[[ca:Lomé]]
[[ca:Lomé]]
[[ckb:لۆمێ]]
[[cs:Lomé]]
[[cs:Lomé]]
[[cy:Lomé]]
[[cy:Lomé]]

እትም በ20:01, 16 ጁላይ 2011

ሎሜ (Lomé) የቶጎ ዋና ከተማ ነው።

ከተማው በ18ኛ ክፍለ-ዘመን በኤዌ ሕዝብ ተመሠረተ። ያንግዜ ስሙ 'በይ ቢች' ነበር። በ1889 ዓ.ም. ጀርመኖች የመንግሥት መቀመጫ ወዲህ ከአኔሆ አዛወሩት። በ1907 ዓ.ም. በ1ኛ ዓለማዊ ጦርነት መጀመርያ ፈረንሳዮች ያዙት።

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር ከነ አካባቢው 749,700 ሆኖ ሲገመት ከተማ ብቻውን 676,400 ሰዎች አሉበት። ከተማው 06°10′ ሰሜን ኬክሮስ እና 01°21′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።