ከ«ግዝፈት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
r2.6.1) (ሎሌ መጨመር: kk:Масса
r2.6.4) (ሎሌ መጨመር: yo:Àkójọ (físíksì)
መስመር፡ 97፦ መስመር፡ 97፦
[[war:Masa]]
[[war:Masa]]
[[yi:מאסע]]
[[yi:מאסע]]
[[yo:Àkójọ (físíksì)]]
[[zh:质量]]
[[zh:质量]]
[[zh-min-nan:Chit-liōng]]
[[zh-min-nan:Chit-liōng]]

እትም በ17:45, 17 ጁላይ 2011

ግዝፈት ማለት በአንድ ነገር ውስጥ ያለ የቁስ ብዛት ማለት ነው። የአንድ ነገር ያለው ግዝፈት የትም ቦት እኩል ነው። ግዝፈት በ SI ስርዓት መለኪያው kilogram (ኪሎግራም) በምህጻረ ቃል kg (ኪ.ግ.) ነው። ግዝፈት ከክብደት ይለያል። የአንድ ነገር ክብደት ከግዝፈቱ ቢመነጭም ክብደቱ በተለያየ ቦታ የተለያየ ሆኖ እናገኘዋለን። ለምሳሌ መሬት ላይ ያለ ነገር ጨረቃ ላይ ሲወጣ 1/6ኛ ይመዝናል። ግዝፈቱ አንድ አይነት ቢሆንም ክብደቱ ግን ይቀየራል።