ከ«የደም ቧንቧ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: he:כלי דם
r2.6.4) (ሎሌ መጨመር: kk:Қан тамырлары
መስመር፡ 35፦ መስመር፡ 35፦
[[it:Vaso sanguigno]]
[[it:Vaso sanguigno]]
[[ja:血管]]
[[ja:血管]]
[[kk:Қан тамырлары]]
[[ko:혈관]]
[[ko:혈관]]
[[ku:Xwînborî]]
[[ku:Xwînborî]]

እትም በ23:06, 21 ጁላይ 2011

የሠው ልጅን ሥርዓተ ደም ዝውውር የሚያሳይ ቀላል ስዕል

የደም ቧንቧዎች የሥርዓተ ደም ዝውውር አካል ሲሆኑ ደምን በሙሉ አካል የሚሠራጭባቸው መንገዶች ናቸው። ሶስት ዓይነት የደም ቧንቧ ዓይነቶች አሉ። የመጀመሪያው የደም ቧንቧ ዓይነት ደም ቅዳ ወይም arteriesየሚባለው ሲሆን ደምን ከልብ ወደተለያዩ የሠውነት ክፍሎች የሚወስዱትን የደም ቧንቧዎች የሚወክል ነው። ሁለተኛው ደግሞ ፀጉር ደምስር ወይም ርቂት (capillaries) የሚባሉት ሲሆኑ ደም ከህዋሳቶች ጋር እንዲገናኝ ለተለያዩ ኬሚካላዊ አፀግብሮቶች መንገድ የሚያመቻቹ ናቸው። የሦስተኛው እና የመጨረሻው ደግሞ ደም መልስ ወይም veins የሚባሉት ሲሆኑ ደምን ከተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ወደ ልብ የሚመልሱ ቧንቧዎች ናቸው።