ከ«ማናማ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: br:Manama
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: zh-yue:麥納瑪
መስመር፡ 100፦ መስመር፡ 100፦
[[zh:麦纳麦]]
[[zh:麦纳麦]]
[[zh-min-nan:Manama]]
[[zh-min-nan:Manama]]
[[zh-yue:麥納瑪]]

እትም በ16:24, 2 ኦገስት 2011

ማናማ (አረብኛ፡ المنامة) የባህሬን ዋና ከተማ ነው።

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 527,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 149,900 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 26°12′ ሰሜን ኬክሮስ እና 50°38′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

ማናማ ቢያንስ ቢያንስ ከ1337 ዓ.ም. በፊት ነበረ። በ1513 ዓ.ም. ፖርቱጋል ያዘውና በ1594 ዓ.ም. ፋርስ ያዘው።