ከ«የማርክሲዝም ሌኒኒዝም መዝገበ ቃላት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 9፦ መስመር፡ 9፦
[[መደብ: ደርግ]]
[[መደብ: ደርግ]]
[[መደብ:ፍልስፍና]]
[[መደብ:ፍልስፍና]]
[[መደብ: አማርኛ]]
[[መደብ: 20ኛ ክፍለ ዘመን አማርኛ ሥነ ጽሑፍ ]]

እትም በ23:54, 15 ኦገስት 2011

የማርክሲዝም ሌኒኒዝም መዝገበ ቃላት በ1978 ዓ.ም በኩራዝ አሳታሚ ድርጅት የታተመ መጽሃፍ ሲሆን የማርክሲዝም ሌኒንዝምም እርዮተ አለም ወደ አማርኛ ለመተርጎም በሚደረገው ስራ ላይ የርዕዮቱን ቃላት ፍቺ በማርኛ ለማስቀመጥ የሚሞክር ስራ ነው። ምንም እንኳ የሶሺያሊዝምን ስርዓትን ለማስተማር የተቀመጠ መጽሃፍ ቢሆንም፣ ጥቅሙ ግን ከፍልስፍና፣ ከመዝገበ ቃላትና ከታሪክ አንጻር ከፍተኛ ነው። [1]

የሚያዩት ገጽ ላይ ወይም እዚህ ላይ [1] በመጫን የመጽሐፉን ገጾች ማንበብ ይችላላሉ

ምስጋና

  1. ^ Thanks to: Lapsley/Brooks Foundation @ good-amharic-books.com