ከ«ትሪቶን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:RomaBerniniFontanaTritone.JPG|thumb|250px|የአረመኔ ጣኦት ትሪቶን ሀውልት በ[[ሮማ ፓፓ]] [[8 ኡርባን]] ትዕዛዝ በ1634 ዓ.ም. በ[[ሮማ]] ከተማ ተሠርቶ እስካዛሬ ይቆማል።]]
[[ስዕል:RomaBerniniFontanaTritone.JPG|thumb|250px|የአረመኔ ጣኦት ትሪቶን ሀውልት በ[[ሮማ ፓፓ]] [[8 ኡርባን]] ትዕዛዝ በ1634 ዓ.ም. በ[[ሮማ]] ከተማ ተሠርቶ እስካዛሬ ይቆማል።]]
'''ትሪቶን''' ([[ግሪክ (ቋንቋ)|ግሪክ]]፦ Τρίτων) በ[[ግሪክ (አገር)|ግሪክ]] [[አረመኔ]] [[ሃይማኖት]]ና [[አፈ ታሪክ]] ዘንድ፣ የውቅያኖስ መልእክተኛ የሆነ አምልካ ነበረ። የ[[ፖሰይዶን]] (የባሕሮች ዋና አምላክ) እና የ[[አምፊትሪቴ]] ልጅ ይባላል። በትውፊቶቹ እንደሚገለጽ፣ ሰውነቱ ከሆዱ በታች የ[[ዓሣ]] ሲሆን፣ ልዩ የ[[ዛጎል]] ቀንድ ይነፋል።
'''ትሪቶን''' ([[ግሪክ (ቋንቋ)|ግሪክ]]፦ Τρίτων) በ[[ግሪክ (አገር)|ግሪክ]] [[አረመኔ]] [[ሃይማኖት]]ና [[አፈ ታሪክ]] ዘንድ፣ የውቅያኖስ መልእክተኛ የሆነ አምላክ ነበረ። የ[[ፖሰይዶን]] (የባሕሮች ዋና አምላክ) እና የ[[አምፊትሪቴ]] ልጅ ይባላል። በትውፊቶቹ እንደሚገለጽ፣ ሰውነቱ ከሆዱ በታች የ[[ዓሣ]] ሲሆን፣ ልዩ የ[[ዛጎል]] ቀንድ ይነፋል።


በአንዳንድ የግሪክ ደራሲ እንደ [[ፒንዳር]]፣ [[ሄሮዶቱስ]]፣ [[አፖሎኒዮስ ሮዲዮስ]]፣ [[ሉኮፍሮን]]ና [[ዲዮዶሮስ ሲኩሉስ]] ዘንድ፣ ትሪቶን የ[[ሊብያ]] ንጉሥ ሲሆን መኖርያው በ[[ትሪቶኒስ ሀይቅ]] አጠገብ ተገኘ። በዚሁ ሚና [[ያሶንና አርጎናውቶች]] በሚልባለው አፈታሪክ ይጫወታል።
በአንዳንድ የግሪክ ደራሲ እንደ [[ፒንዳር]]፣ [[ሄሮዶቱስ]]፣ [[አፖሎኒዮስ ሮዲዮስ]]፣ [[ሉኮፍሮን]]ና [[ዲዮዶሮስ ሲኩሉስ]] ዘንድ፣ ትሪቶን የ[[ሊብያ]] ንጉሥ ሲሆን መኖርያው በ[[ትሪቶኒስ ሀይቅ]] አጠገብ ተገኘ። በዚሁ ሚና [[ያሶንና አርጎናውቶች]] በሚልባለው አፈታሪክ ይጫወታል።

እትም በ00:32, 21 ኦገስት 2011

የአረመኔ ጣኦት ትሪቶን ሀውልት በሮማ ፓፓ 8 ኡርባን ትዕዛዝ በ1634 ዓ.ም. በሮማ ከተማ ተሠርቶ እስካዛሬ ይቆማል።

ትሪቶን (ግሪክ፦ Τρίτων) በግሪክ አረመኔ ሃይማኖትአፈ ታሪክ ዘንድ፣ የውቅያኖስ መልእክተኛ የሆነ አምላክ ነበረ። የፖሰይዶን (የባሕሮች ዋና አምላክ) እና የአምፊትሪቴ ልጅ ይባላል። በትውፊቶቹ እንደሚገለጽ፣ ሰውነቱ ከሆዱ በታች የዓሣ ሲሆን፣ ልዩ የዛጎል ቀንድ ይነፋል።

በአንዳንድ የግሪክ ደራሲ እንደ ፒንዳርሄሮዶቱስአፖሎኒዮስ ሮዲዮስሉኮፍሮንዲዮዶሮስ ሲኩሉስ ዘንድ፣ ትሪቶን የሊብያ ንጉሥ ሲሆን መኖርያው በትሪቶኒስ ሀይቅ አጠገብ ተገኘ። በዚሁ ሚና ያሶንና አርጎናውቶች በሚልባለው አፈታሪክ ይጫወታል።

ጣልያናዊ መኖኩሴ አኒዩስ ዴ ቪቴርቦ ባሳተመው ዜና መዋዕል ዘንድ (1490 ዓ.ም. የታተመ)፣ ትሪቶን ከካም ልጆች አንዱ ሲሆን በናምሩድ 18ኛው አመት በሊብያ ሠፈረና መጀመርያው የሊብያ ንጉሥ ሆነ፤ ከዚያ በቤሉስ 56ኛው አመት ያኑስ ወደ ሊብያ ደረሰና የትሪቶን ልጅ ሃሞን ተከተለው። በዚህ ዜና መዋዕል አቆጣጠር ትሪቶን በሊብያ የነገሠ ምናልባት ከ2410 እስከ 2315 ዓክልበ. ግድም ነበር።