ከ«ነሐሴ ፳» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
«ነሐሴ 20» ወደ «ነሐሴ ፳» አዛወረ
መስመር፡ 7፦ መስመር፡ 7፦
=[[ታሪካዊ ዓመት በዓላት ወይም ማስታወሻዎች|ታሪካዊ ማስታወሻዎች]]=
=[[ታሪካዊ ዓመት በዓላት ወይም ማስታወሻዎች|ታሪካዊ ማስታወሻዎች]]=


[[1912|፲፱፻፲፪]] በ[[አሜሪካ]] የሴቶችን የምርጫ መብት የሚያስተማምነውና የሚያረጋግጠው የአገሪቱ ሕገ መንግሥት አሥራ ዘጠነኛው ማስተካከያ ተፈረመ። አገኙ።
*[[1912|፲፱፻፲፪]] ዓ/ም - በ[[አሜሪካ]] የሴቶችን የምርጫ መብት የሚያስተማምነውና የሚያረጋግጠው የአገሪቱ ሕገ መንግሥት አሥራ ዘጠነኛው ማስተካከያ ተፈረመ።


[[1958|፲፱፻፶፰]] ዓ/ም የ[[ናሚቢያ]] የነጻነት ትግል ኦሙጉሉግዎምባሺ በሚባለው ሥፍራ ላይ ተጀመረ። ይሄ ትግል “የ[[ደቡብ አፍሪቃ]] የድንበር ጦርነት በመባልም የሚታወቅ ሲሆን፣ ብሔራዊ የ ደቡብ ምዕራብ አፍሪቃ ሕዝባዊ ድርድር (እንግሊዝኛ፡ S.W.A.P.O) ከ[[አፓርታይድ]] የደቡብ አፍሪቃ መንግሥት ቅኝነት ለመላቀቅ የተካሄደ ፍልሚያ ነው።.
*[[1958|፲፱፻፶፰]] ዓ/ም - የ[[ናሚቢያ]] የነጻነት ትግል 'ኦሙጉሉግዎምባሺ' በሚባለው ሥፍራ ላይ ተጀመረ። ይሄ ትግል “የ[[ደቡብ አፍሪቃ]] የድንበር ጦርነት በመባልም የሚታወቅ ሲሆን፣ ብሔራዊ የደቡብ ምዕራብ አፍሪቃ ሕዝባዊ ድርድር (እንግሊዝኛ፡ S.W.A.P.O) ከ[[አፓርታይድ|አፓርታይዳዊ የደቡብ አፍሪቃ መንግሥት]] ቅኝነት ለመላቀቅ የተካሄደ ፍልሚያ ነው።.


[[1970|፲፱፻፸]] ዓ/ም [[ቀዳማዊ ዮሐንስ ወጳውሎስ]] የ[[ሮማ]] [[ካቶሊክ]] [[ቤተ ክርስቲያን]] [[ሊቀ ጳጳስ]] ሆነው ተመረጡ።
*[[1970|፲፱፻፸]] ዓ/ም -[[ቀዳማዊ ዮሐንስ ወጳውሎስ]] የ[[ሮማ]] [[ካቶሊክ]] [[ቤተ ክርስቲያን]] [[ሊቀ ጳጳስ]] ሆነው ተመረጡ።


[[1978|፲፱፻፸፰]] ዓ/ም በመርዝ ጋዝ አደጋ በ[[ካሜሩን]] ሺህ ፯፻ ሰዎች ሞቱ።
*[[1978|፲፱፻፸፰]] ዓ/ም - በመርዝ ጋዝ አደጋ በ[[ካሜሩን]] ሺህ ፯፻ ሰዎች ሞቱ።


[[1989|፲፱፻፹፱]] ዓ/ም በ[[እስላም]] ታጣቂዎች በ[[አልጄሪያ]] በተደረገ ዕልቂት ከስልሳ እስከ መቶ ሰዎች ተገደሉ።
*[[1989|፲፱፻፹፱]] ዓ/ም - በ[[እስላም]] ታጣቂዎች በ[[አልጄሪያ]] በተደረገ ዕልቂት ከስልሳ እስከ መቶ ሰዎች ተገደሉ።


[[1994|፲፱፻፺፬]] ዓ/ም [[የምድር ጉባዔ ስብሰባ]] በ[[ጆሃንስበርግ]] [[ደቡብ አፍሪቃ]] ተከፈተ።
*[[1994|፲፱፻፺፬]] ዓ/ም - ዓለም አቅፍ [[የምድር ጉባዔ ስብሰባ]] በ[[ጆሃንስበርግ]] [[ደቡብ አፍሪቃ]] ተከፈተ።


=ልደት=
=ልደት=

እትም በ16:35, 24 ኦገስት 2011

ነሐሴ ፳

ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፶ ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ዮሐንስ ፲፮ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ማቴዎስማርቆስ እና ሉቃስ ደግሞ ፲፭ ዕለታት ይቀራሉ።


ታሪካዊ ማስታወሻዎች

  • ፲፱፻፲፪ ዓ/ም - በአሜሪካ የሴቶችን የምርጫ መብት የሚያስተማምነውና የሚያረጋግጠው የአገሪቱ ሕገ መንግሥት አሥራ ዘጠነኛው ማስተካከያ ተፈረመ።

ልደት

ዕለተ ሞት

ዋቢ ምንጮች