ከ«ነሐሴ ፳» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
'''[[ነሐሴ 20|ነሐሴ ፳]]'''
'''[[ነሐሴ 20|ነሐሴ ፳]]'''
በ[[ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር]] የዓመቱ ፫፻፶ ኛው ዕለት ሲሆን የ[[ክርምት]] ወቅት ፶፭ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ [[ሉቃስ]] ፲፮ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ [[ማቴዎስ]]፤ [[ማርቆስ]] እና [[ዮሐንስ]] ደግሞ ፲፭ ዕለታት ይቀራሉ።
በ[[ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር]] የዓመቱ ፫፻፶ ኛው ዕለት ሲሆን የ[[ክረምት]] ወቅት ፶፭ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ [[ሉቃስ]] ፲፮ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ [[ማቴዎስ]]፤ [[ማርቆስ]] እና [[ዮሐንስ]] ደግሞ ፲፭ ዕለታት ይቀራሉ።





እትም በ16:41, 24 ኦገስት 2011

ነሐሴ ፳

ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፶ ኛው ዕለት ሲሆን የክረምት ወቅት ፶፭ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ሉቃስ ፲፮ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ማቴዎስማርቆስ እና ዮሐንስ ደግሞ ፲፭ ዕለታት ይቀራሉ።


ታሪካዊ ማስታወሻዎች

  • ፲፱፻፲፪ ዓ/ም - በአሜሪካ የሴቶችን የምርጫ መብት የሚያስተማምነውና የሚያረጋግጠው የአገሪቱ ሕገ መንግሥት አሥራ ዘጠነኛው ማስተካከያ ተፈረመ።

ልደት

ዕለተ ሞት

ዋቢ ምንጮች