ከ«ነሐስ (ፊደል)» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
ጥ Robot-assisted disambiguation: ከነዓን - Changed link(s) to ከነዓን (ጥንታዊ አገር) |
ጥ r2.5.5) (ሎሌ መጨመር: ceb, tl ማስወገድ: an, ar, es, it, ja, ko, ru, ur |
||
መስመር፡ 25፦ | መስመር፡ 25፦ | ||
[[als:ן]] |
[[als:ן]] |
||
⚫ | |||
[[ar:ن]] |
|||
[[arc:ܢܘܢ]] |
[[arc:ܢܘܢ]] |
||
[[br:Nun (lizherenn)]] |
[[br:Nun (lizherenn)]] |
||
⚫ | |||
[[de:Nun (Hebräisch)]] |
[[de:Nun (Hebräisch)]] |
||
[[en:Nun (letter)]] |
[[en:Nun (letter)]] |
||
[[es:Nun]] |
|||
[[fa:ن]] |
[[fa:ن]] |
||
[[fi:Nun (kirjain)]] |
[[fi:Nun (kirjain)]] |
||
መስመር፡ 37፦ | መስመር፡ 35፦ | ||
[[he:נ]] |
[[he:נ]] |
||
[[ht:נ]] |
[[ht:נ]] |
||
[[it:Nūn]] |
|||
[[ja:ن]] |
|||
[[ko:ن]] |
|||
[[ms:Nun]] |
[[ms:Nun]] |
||
[[nl:Noen (letter)]] |
[[nl:Noen (letter)]] |
||
[[no:Nun (bokstav)]] |
[[no:Nun (bokstav)]] |
||
[[ru:Нун (буква арабского алфавита)]] |
|||
[[th:นูน]] |
[[th:นูน]] |
||
[[ |
[[tl:Nun]] |
||
[[wuu:ن]] |
[[wuu:ن]] |
እትም በ14:52, 15 ሴፕቴምበር 2011
ነ ኑ ኒ ና ኔ ን ኖ ኗ
የአቡጊዳ ታሪክ | |||||
---|---|---|---|---|---|
አ | በ | ገ | ደ | ||
ሀ | ወ | ዘ | ሐ | ጠ | የ |
ከ | ለ | መ | ነ | ሠ | ዐ |
ፈ | ጸ | ቀ | ረ | ሰ | ተ |
ነሐስ በጥንታዊ አቡጊዳ ተራ 14ኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ በሶርያም ፊደሎች 14ኛው ፊደል "ኑን" ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል "ኑን" ተብሎ በ"አብጃድ" ተራ 14ኛ ነው።
ታሪክ
ተመሳሳይ ግብፃዊ ስዕል ("ጀ") | ቅድመ-ሴማዊ | ሣባ | ግዕዝ | ||
---|---|---|---|---|---|
|
ነ |
የነሐስ መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የእባብ ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። አጠራሩ ግን "ጀ" ነበር። በግብፅ የሠሩት ሴማውያን ግን በቋንቋቸው "ነሐስ" ስላሉት፣ ይህ ስዕል "ነ" ሆኖ እንዲሰማ መጣ።
ከነዓን | አራማያ | ዕብራይስጥ | ሶርያ | ዓረብኛ |
---|---|---|---|---|
נ,ן | ﻥ |
የከነዓን "ኑን" እንዲሁም ከዚህ ምልክት ተወስዶ በዚያ መንገድ የዕብራይስጥና የአራማያ የአረብኛም "ኑን" ወለደ። ከዚህ በላይ የግሪክ አልፋቤት "ኑ" (Ν ν) አባት ሆነ። እሱም የላቲን አልፋቤት (N n) እና የቂርሎስ አልፋቤት (Н н) ወላጅ ሆነ። ስለዚህ እነዚህ ሁሉ የ"ነሐስ" ሩቅ ዘመዶች ሊባሉ ይቻላል። በተጨማሪ የግዕዝ ቁጥር ፶ (ሐምሳ) ከግሪኩ ν በመወሰዱ እሱም የ"ነ" ዘመድ ነው።