ከ«ኡር-ናንሼ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 6፦ መስመር፡ 6፦
{{Succession box
{{Succession box
|before=የ[[ሉጋል-ሻግ-ኤንጉር]]
|before=የ[[ሉጋል-ሻግ-ኤንጉር]]
|title=የ[[ላጋሽ]] ንጉሥ
|title=የ[[ላጋሽ]] ገዥ
|years=2309-2279 ዓክልበ. ግድም
|years=2309-2279 ዓክልበ. ግድም
|after=[[አኩርጋል]]}}
|after=[[አኩርጋል]]}}

እትም በ12:49, 23 ሴፕቴምበር 2011

የኡር-ናንሼ ቅርስ

ኡር-ናንሼ ከ2309 እስከ 2279 ዓክልበ. ድረስ ግድም የሱመር ከተማ ላጋሽ መጀመርያ ንጉሥ ነበር። ቀዳሚው ሉጋል-ሻግ-ኤንጉር ንጉሥ ሳይሆን አለቃ ወይም ከንቲባ ነበር፤ ለመሲሊም ተገዥ ነበር። ከመሲሊም ዘመን በኋላ ላጋሽ ነጻ ወጣ። ኡር-ናንሼ የጉኒዱ ልጅ ነበር። በዘመኑ ግድግዳዎች፣ ቤተ መቅደሶችና መስኖዎች እንደ ተሠሩ ይመዘገባል። ከድልሙን ጋር ንግድ ያካሄድ ነበር። የላጋሽ ጎረቤት ኡማ በዚህ ዘመን ነጻነቱን አግኝቶ ንጉሡ ኡር-ሉማ ላጋሽን ተዋጋ፤ ግን አልተከናወነም። የኡር-ናንሼ ልጅ አኩርጋል ተከተለው።

ቀዳሚው
ሉጋል-ሻግ-ኤንጉር
ላጋሽ ገዥ
2309-2279 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
አኩርጋል